10/05/2023
ጤና፡ይሥጥልን፡በደቡ፡አፍሪቃ፡የምትኖሩ ውድ፡ኢትዮጵያዊያን፡እሕት፡እና፡ወንድሞች፡ይህ፡ገጽ፡የተዘጋጀበት፡ዋናው፡አላማ ፡ በዚሕ፡ሐገር፡የኑሮ እና የሥራ ግንኙነት እኛ፡በእኛ የተሣሠረ፡እንደሆነ፡ግምት፡ዉስጥ፡በማስገባት፡ የአሠሪን፡እና፡የሠራተኛ፡ችግሮችን፡እንደሚቀርፍ፡በማመን፡ነው።
የታላቁ፡ጌታ፡ጥበቃ፡እና፡ሠላም፡ከናንተ፡ጋር፡ይሑን።