Save the Children and Mothers

Save the Children and Mothers Save the Children and mothers Save the Children and mothers was founded in 2007 by Berihun Fetene in South Africa

አንድ ዩኒፎርም፣ አንድ ተስፋ! የተቸገሩ ተማሪዎች በዩኒፎርም እጥረት ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ይርዱ!አንድ ዩኒፎርም ለኛ የዕለት ወጭ ሊሆን ይችላል፤ ለችግረኛ ተማሪ ግን የመማር እድል፣ የ...
01/09/2026

አንድ ዩኒፎርም፣ አንድ ተስፋ!

የተቸገሩ ተማሪዎች በዩኒፎርም እጥረት ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ይርዱ!
አንድ ዩኒፎርም ለኛ የዕለት ወጭ ሊሆን ይችላል፤ ለችግረኛ ተማሪ ግን የመማር እድል፣ የሂዎትዘመኑን መሰረት ከእኩዮቹ እኩል የመሆን ክብርና ለነገ ብሩህ ተስፋው ነው።
ዩኒፎርም በመግዛት እርስዎም የአንድ ተማሪን ሕልም ይሙሉ!
በገንዘብ፣ በጨርቅ በመስጠት፣ የስፌት በመቻል ወይም በሌላ ድጋፍ በመሳተፍ አንድ ተማሪ በክብር ወደ ትምህርት እንዲመለስ እናግዝ።

የዛሬ እርዳታዎ የነገን ተስፋን ያለመልማል!

“ዩኒፎርም እንስጥ፤ ተስፋን እናልብስ!”

ተማሪዎች የዛሬ ተስፋዎች የነገ ፍሬዎች ናቸው!!

Save The children and Mothers Ethiopia /የእናቶችና ህፃናት አድን ድርጅት

Account No= 1000705003967
Save the Children and Mothers-Ethiopia
የእናቶችና ህፃናት አድን ድርጅት-ኢትዮጵያ

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ግሩፓችን Join በማድረግ ተጨማሪ ጥያቄ ካለዎት መጠየቅ ይችላሉ።
https://t.me/savethechildrenandmothers

እናመሰግናለን።

Address

Evaton

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Save the Children and Mothers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Save the Children and Mothers:

Shortcuts

Share