Żack Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው

Żack  Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል እንጅ አይሸነፍም

20/06/2026
16/06/2026

"Ethiopia always held a special place in my own imagination, and the prospect of visiting Ethiopia attracted me more strongly than a trip to France, England, and America" Nelson Mandela
Thank you our South African brothers and sisters!
ሁላችንም Share በማድረግ ለተደረገልን መልካም ነገር ምስጋና እና አሁን ስለተፈጠረው ነገር መልዕክት እናድርስ!

15/06/2026

June 14/2026 eNCA ላይ በነበረኝ ቆይታ ካነሳኋቸው ነጥቦች....
* "ከJune 30 በፊት ውጡ" ብንባልም የምንሄድበት ስለሌለን የደቡብ አፍሪካ መንግስት እና ህዝብ ይረዳ*ናል ብለን እናምናለን!
* ጦርነት ሸሽተን ነው የመጣነው:: በኢትዮጵያ እስከ አሁን ግጭት እያለ እንዴት ብለን እንመለሳለን?!
*Spaza Shop ውስጥ ብዙ ኢትዮጵያዊያን በተለይም ከሀድያ እና ከምባታ ማህበረሰብ ተገድለውብንም ነው በአገሪቱ ወንጀል ስላለ እና ዜጎችም የዚህ ሰለባ ስለሆኑ ምንም ሳንል የምንኖረው!
* የSpaza Shop ስራ ትልቅ ገቢ የሚያስገኝ ሳይሆን ኑሮ ለመግፋት የሚሰራ ስራ ነው። ከደቡብ አፍሪካዊያን ምንም ስራ አልወሰድንም!
* ለመኖሪያ ወረቀት ስናመለክት ከመንግሥት/Home Affairs Covid-19 ቀጥሎ Backlog (ብዙ ማመልከቻ መኖር) እንደምክንያት እየተነገረን ቆይቶ አሁን ደግሞ ህገ-ወጥ ናችሁ እየተባልን ነው። ይህ ልክ አይደለም!
* Spaza Shop Registration ምን ላይ እንደደረሰ የተነገረን ነገር የለም! እኛ የተባልነውን ሁሉ አድርገናል!
*ከጦርነት ሽሽት መሰደድ፣ የመኖርያ ፈቃድ መጠየቅ፣ ጉዳያችን እስኪጣራ መጠበቅ ወንጀል ነው ወይ? ምንም ሳናጠፋ ህገወጥ ናችሁ ውጡ መባላችን ልክ አይደለም!
@

''ሰው  ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።''
14/06/2026

''ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።''

08/06/2026

happy birthday 🎂🎂🎂

መልካም ልደት ወንድሜእንኳን ተወለድክ የኔ መልካም ሰው🙏🎂🎂🎉🎈🎉🎈🎈🎉Mamushe Gabure
08/06/2026

መልካም ልደት ወንድሜ
እንኳን ተወለድክ የኔ መልካም ሰው🙏🎂🎂
🎉🎈🎉🎈🎈🎉
Mamushe Gabure

22/05/2026

Traditional Restaurant

የአለም አቀፉ የሶሻል ሚዲያ ኮከብ ዲላን ፔጅ (Dylan Page) እና ታዋቂው አዶኒ (Adoney) በአዲስ አበባ!የዲጂታል ሚዲያው አለም ትኩረት አዲስ አበባ ላይሁለቱ ታዋቂ ግለሰቦች የአዲስ...
22/05/2026

የአለም አቀፉ የሶሻል ሚዲያ ኮከብ ዲላን ፔጅ (Dylan Page) እና ታዋቂው አዶኒ (Adoney) በአዲስ አበባ!

የዲጂታል ሚዲያው አለም ትኩረት አዲስ አበባ ላይ
ሁለቱ ታዋቂ ግለሰቦች የአዲስ አበባን ውበት፣ ባህልና ታሪካዊ እሴቶች ለአለም ለማስተዋወቅ ያለመ ረጅም የከተማ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ።

ይህ ጉብኝት አዲስ አበባ በፈጣን ሁኔታ የአፍሪካ የዲጂታል ፈጣሪዎች ማዕከል (Global Creator Hub) እየሆነች መምጣቷን የሚያሳይ ትልቅ ማረጋገጫ ነው።

የከተማ ጉብኝቱን ተከትሎ፣ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ በታዋቂው ቶቶት ባህላዊ ምግብ ቤት ልዩ የራት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

ይህ ፕሮግራም የሀገራችንን ባህላዊ ምግቦች፣ ሙዚቃና መስተንግዶ ለዓለም አቀፉ እንግዳ ለማስተዋወቅ ታላቅ እድል ይፈጥራል።

በዚህ ልዩ የራት ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ጥሪ የተደረገላቸው 100 የሚሆኑ ታዋቂ የኢትዮጵያ አንጋፋና ወጣት ኢንፍሉዌንሰሮች (Influencers) ይገኙበታል።

👏👏👏

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

Address

Durban

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Żack Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category