Embassy of Ethiopia, Washington, D.C.

Embassy of Ethiopia, Washington, D.C. Official page of Embassy of Ethiopia, Washington D.C.

This is the official page of the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in the United States of America.

H.E. Ambassador Binalf Andualem was featured in an interview with Diplomatic Connections magazine. The interview highlig...
09/14/2026

H.E. Ambassador Binalf Andualem was featured in an interview with Diplomatic Connections magazine. The interview highlights the longstanding diplomatic relationship between Ethiopia and the United States, Ethiopia’s growing economy and tourism sector, and many other important topics. The full article can be accessed at: https://e.issuu.com/embed.html?d=september_-

09/14/2026
09/14/2026
09/13/2026
09/11/2026

ክቡር አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል ላይ ያስተላለፉት መልክት ፡፡

የህብር ቀን በዋሽንግተን ዲሲ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በድምቀት ተከበረ።****************ጳጌሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርካታ ኢትዮጵያዊ...
09/09/2026

የህብር ቀን በዋሽንግተን ዲሲ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በድምቀት ተከበረ።
****************
ጳጌሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን የዳያስፖራ አባላት፣ ሁለተኛ ትውልድ የዳያስፖራ አባላት፣ የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም የኤምባሲው ባልደረቦች በተገኙበት የህብር ቀንና የአዲስ ዓመት ዋዜማ በድምቀት ተከብሯል።

በኢትዮጵያ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር በተከፈተው በዓል ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት በአሜሪካ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክቡር ብናልፍ አንዱዓለም በሀገር አቀፍ ደረጃ “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የአዲስ ዓመት በዓል እንዲሁም የህብር ቀን አስመልክቶ እንኳን አደረሳችሁ በማለት፣ የአገራችን ዋና መገለጫ የሆነው ብዘሃነት ለኢትዮጵያዊያን ጸጋ እና የኩራት ምንጭ መሆን እንደሚገባው በአጽእኖት ገልፀዋል።

በተጨማሪም በአገራችን እየተመዘገቡ የሚገኙትን ዘርፍ ብዙ ሀገራዊ የልማት ስኬቶችን በማብራራት፣ እነዚህ ስኬቶች የህብረ-ብሄራዊ አንድነታችንን አክብረንና ጠብቀን፣ ትብብራችንን ካጠናከርን እንደ ሀገር ምን ያህል ሰፊ ርቀት መጓዝ እንደምንችል ጠንካራ ማሳያ መሆናቸውን በመጥቀስ፣ የዳያስፖራው ማህበረሰብም በተመሳሳይ አንድነቱን በማጠናከር የእናት አገራቸው ብሄራዊ ጥቅሞች መከበርና የታሪካዊ ጠላቶች ሴራ ለማክሸፍ መረባረብ እንደሚገባው ጥሪ እቅርበዋል።

በበዓሉ ላይ የሀገራችን ባህላዊ ምግቦች፣ በሁለተኛ ትውልድ የዳያስፖራ አባላት የአበባዮሽ መዝሙር ከበዓሉ ጋር የተያያዙ መነባንቦች እንዲሁም የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ የኪነ-ጥበብ ውጤቶች ቀርበዋል። የሀገራችንን ህብረ-ብሔራዊነት የሚያንፀባርቅ ዘጋቢ ፊልም እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተከናወኑ የቱሪዝም ሀብት ልማቶችን ለታዳሚዎች ቀርበዋል።

Address

3506 International Drive, NW
Washington D.C., DC
20008

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm

Telephone

+12023641200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Embassy of Ethiopia, Washington, D.C. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Embassy of Ethiopia, Washington, D.C.:

Shortcuts

Share