Damot National Army - DNA

Damot National Army - DNA Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Damot National Army - DNA, Armed forces, Los Angeles, CA.

ለዳሞታዊያን የቀረበ የትግል ጥሪ======================እንደሚታወቀው በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ባለፉት ሁለት ዓመታት የተደረገው የጥምር ጦር ዓላማ ባለመሳካቱ  ...
12/05/2022

ለዳሞታዊያን የቀረበ የትግል ጥሪ
======================
እንደሚታወቀው በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ባለፉት ሁለት ዓመታት የተደረገው የጥምር ጦር ዓላማ ባለመሳካቱ ወደ ታሪካዊው ዳሞት ወለጋ አቅጫውን በመዞር የሀላቃ ዳሞታ ልጆችን እየጨፈጨፈ ይገኛል። ይህ ጭፍጨፋ ወሎ አድሮ መላውን የዳሞት ምድር ማድረሱ እንደማይቀር ከጅምሩ ያስታውቃል። ስለሆነም በሕዝባችን ላይ የሚደርሰው ኪሳራ ሳይበዛ እና የወለጋ የሀላቃ ዳሞታ ልጆች የሆኑ ኦሮሞዎች ለምድር ሳይጠፋ ልንደርስላቸው እና ልንታደጋቸው ይገባል።
በመሆኑም ሁሉም ዳሞታዊ ከጀግናው ለኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጎን በመሰለፍ በሁለንተናዊ መስክ ድጋፍ እንዲታደርጉ ጥሪያችን እናቀርባለን።
የኦሮሞ ደም ደማችን ነው።

ምንም ማድረግ አይችልም።በድርድሩ ነጥብ ሲጥሉ "አሜሪካ አስገድዳ ነው" እንደሚሉን አትጠራጠሩ።
10/30/2022

ምንም ማድረግ አይችልም።
በድርድሩ ነጥብ ሲጥሉ "አሜሪካ አስገድዳ ነው" እንደሚሉን አትጠራጠሩ።

ዳሞታዊያን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የግል እና የቡድን መሣሪያ እንድትታጠቁ ያልነው በሰሜን ኢትዮጵያ እየተፈጠረ ያለው የሃይል አሰላለፍ ለማስተካከል እንጂ እርስበርሳችን እንድንተላለቅ አይደለም።...
04/25/2022

ዳሞታዊያን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የግል እና የቡድን መሣሪያ እንድትታጠቁ ያልነው በሰሜን ኢትዮጵያ እየተፈጠረ ያለው የሃይል አሰላለፍ ለማስተካከል እንጂ እርስበርሳችን እንድንተላለቅ አይደለም። አሁንም ቢሆን በትጥቅ እንድናጠናክር ጥሪያችንን እያቀረብን ኮንሶ፣ አሌ እና ጉማይዴ በመካከላችሁ የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይት የማትፈቱ ከሆነ ጦራችን ጣልቃ ለመግባት እንደሚገደድ እናሳውቃለን።

በ12ኛው ክ/ዘመን የጠፋው የሀርላ "The lost city of Harla" ከተማ የዳሞታዊያን መኖሪያ እንደነበር በጊዜው የነበሩ ሃያላን (giants) ሰዎች የሳሉት ስዕል "ዱንጉዛ/Dunggu...
03/30/2022

በ12ኛው ክ/ዘመን የጠፋው የሀርላ "The lost city of Harla" ከተማ የዳሞታዊያን መኖሪያ እንደነበር በጊዜው የነበሩ ሃያላን (giants) ሰዎች የሳሉት ስዕል "ዱንጉዛ/Dungguzaa" የሚባል የዳሞታዊያን ልብስ የለበሱ በመሆናቸው ተረጋግጧል።

Archaeologists have uncovered an ancient, forgotten city in Ethiopia once thought to be the home of giants. The discovery reveals important new information about the origins of international trade and Islam between the 10th and early 15th centuries. This is the first evidence that proves Eastern Eth...

ዘመኑ ክፉ ነው፣ተጠንቀቁ።
03/06/2022

ዘመኑ ክፉ ነው፣ተጠንቀቁ።

Sharing File...

bin bin baWolaita musicበወጣት አርትስት ገዛኸኝ
01/29/2022

bin bin ba
Wolaita music
በወጣት አርትስት ገዛኸኝ

subscribe እያደረጋችሁ ብቻ ማዳመጥ ነው።

ጥር 21, 2014 ዓ.ምከDamot National Army -DNA የተሰጠ መግለጫ ዳሞታዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መታጠቅ አለብን ==================================ሌላው...
01/29/2022

ጥር 21, 2014 ዓ.ም
ከDamot National Army -DNA የተሰጠ መግለጫ

ዳሞታዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መታጠቅ አለብን
==================================
ሌላው በቀጥታ ከውጭ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት ልዩ ሃይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻ እየተባለ ዲሽቃ፣ ባዙቃ፣ መድፍ፣ መትረየስ ወዘተርፈ በመታጠቅ ከመንግሥት ጋር ለገዳደር የሚያስችል አቅም ገንብቷል። በተቃራኒው ዳሞታዊያን (ሀዲያ፣ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶ፣ ኮንታ፣ ደቡብ ኡማ፣ ካፋ ወዘተርፈ) የተፋሰስ ልማት እየተባለ አካፋና ዶማ እየታጠቁ የሃይል ሚዛናቸው ዶማ እንዲሆን እየተደረገ ያለበት ሁኔታ አለ።
ይህ ባለ ዶማ የሃይል ሚዛኑ ሲታይ ዜሮ ስለሆነ በድርድር ጠረጴዛ ዙሪያም ሊቀመጥ አይችልም። ቢቀመጥ እንኳን ሃሳቡ ተቀባይነት አያገኝም። ይህንን ከ1983-87 ባለው ሽግግር ወቅት ማረጋገጥ ይቻላል። ስለዚህ አሁንም በዳሞታዊያን ዕጣ ፋንታ የሚወስኑት ሌሎች መሆናቸው የማይቀር ሃቅ ነው።
ስለሆነም ዳሞታዊን አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ለህልውናችን እና ለክብራችን ስንል ከሁሉ አስቀድመን ማድረግ ያለብን ነገር ቢኖር ማንኛውንም ዓይነት የቡድን እና የግል ጦር መሳሣሪያዎችን በተደራጀ አኳኋን መታጠቅ ነው።
ለዚህ ያለምንም ልዩነት ሁሉም ዳሞታዊያን አስፈላጊ ሁሉ ርብርብ ማድረግ አለብን።

ማሳሰቢያ:
ይህንን ራስን የመከላከልና የማስከበር እንቅስቃሴ የኦሮሞ፣ ለሶማሌ እና ሌሎች ሕዝቦች ተቀብለው የመደራጀት እና የመታጠቅ እንቅስቃሴ ውስጥ መግባታቸውን እየደገፍን ለትብብር ዝግጁ መሆናችንን እናሳስባለን።

Damot Naional Army - DNA

01/22/2022

ባለ 230,000 ዓመት ታሪክ ባለቤት እንዴት አይነቃም
=================================
የዳሞት ሕዝብ ከዛሬ 230, 000 ዓመታት በፊት በኡማ ሸሎቆ ይኖር የነበረ ጥንታዊ ሥርዓተ መንግሥት ያለው ሕዝብ ነው።
ዳሞታዊያን ተነሱ ንቁ ታጠቁ!
https://www.facebook.com/693504594115135/posts/2641686972630211/?app=fbl

አማራ ክልል በጣም በሳል በሆነ አካሄድ አብዛኛውን ፋኖ አስታጥቋል። ዳሞታዊያን (ወላይታ ጋሞ ጎፋ ዳውሮ ካፋ ኮንሶ ሲዳማ ወዘተርፈ) ወጣቶቻቸውን  ባሁኑ ጦርነት እየማገዱ ነው። ስለሆነም በተ...
01/17/2022

አማራ ክልል በጣም በሳል በሆነ አካሄድ አብዛኛውን ፋኖ አስታጥቋል። ዳሞታዊያን (ወላይታ ጋሞ ጎፋ ዳውሮ ካፋ ኮንሶ ሲዳማ ወዘተርፈ) ወጣቶቻቸውን ባሁኑ ጦርነት እየማገዱ ነው። ስለሆነም በተላላኪነት ለዘመናት ለመኖር ወስነዋል ማለት ነው። አሁን በጥሶ የሚወጣ ወጣት ያስፈልጋል። በወጣትነት ባሪያ ከመሆን በላይ ሞት የለምና ዳሞታዊያን ወጣቶች ታጠቁ፤ ራሳችሁን ለመከላከል ያላቸውን ጊዜ ተጠቀሙ።

Address

Los Angeles, CA
90012

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Damot National Army - DNA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category