Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa

Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa Facebook Oytih Golli

Qafar Rakaakayak Magaalal Magaalâ Daddos Kee Xisnê Biirok Kadaster Abnissoh Gabi Reusuk Awaash Subah Kilo Magaala Fabah ...
08/12/2026

Qafar Rakaakayak Magaalal Magaalâ Daddos Kee Xisnê Biirok Kadaster Abnissoh Gabi Reusuk Awaash Subah Kilo Magaala Fabah Gexeh Sugteh tan Erga Sebah Kilo Maggalal Awda Caafat 16 Kee17L Ayyuntiinoh Maddur Oyti Gaaboysoh Taamak Gaba Kalak Oyti gaaboysoh taama Faxximtah tan Caddo Kee Meqeh tan gurral Gexsitak Yumurruqen.

Ximoli 6/12/2018 i.l.l

በአፋር ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለካዳስተር ትግበራ ወደ ጋቢ ረሱ አዋሽ ሰባህ ኪሎ ከተማ አቅንቶ የነበረው ቡድን ሰባህ ኪሎ ቀበሌ ልዩ ቦታው "ሰፈር 16 እና 17 " ተብሎ የሚጠራው አከባቢ ሲያካሂድ የነበረውን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ (የሶሾ- ኢኮኖሚ) መረጃ የመሰብሰብን ስራ
በተፈለገው መስፈርትና ጥራት ስራውን በስኬት አጠናቀዋል።

08/10/2026
''Beerih Iraawoh Asaaku Daabisneh''!
08/03/2026

''Beerih Iraawoh Asaaku Daabisneh''!

Asaakih Ayro Qafar Rakaakayal 🌴" Qaago Daabisnay" 🌴 intah tan Maxco 4 Milyoon Gexsitak Maacseh yan Anxaxin Ibi Raat Coox...
08/03/2026

Asaakih Ayro Qafar Rakaakayal 🌴" Qaago Daabisnay" 🌴 intah tan Maxco 4 Milyoon Gexsitak Maacseh yan Anxaxin Ibi Raat Coox Daabisiyyih Taddiira Taswiiril:- 🌱🌿
በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል 🌴""ተስፋን እንትከል"' 🌱🌿🌴በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረው የ4 ሚሊዬን የአረንጓዴ ችግኚ ተከላ መረሀ-ግብር ገፅታ በምስል;-🌱🌿

እየገጠምክ ያለኸው ከጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር ብቻ አይደለም። ጦርነትን ቀደው ከሚሰፉ፣ የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድሮች እንደእጃቸው መዳፍ ከሚያውቁ፥ በአፍሪካ አሉ ከተባሉ የጦር ሊቆች...
08/01/2026

እየገጠምክ ያለኸው ከጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር ብቻ አይደለም። ጦርነትን ቀደው ከሚሰፉ፣ የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድሮች እንደእጃቸው መዳፍ ከሚያውቁ፥ በአፍሪካ አሉ ከተባሉ የጦር ሊቆች ጋር ነው።

እየገጠምክ ያለኸው ዛሬ ብቻ ሳይሆን ትናንት ኤርትራ ስትወጋህ የባድመን ምሽግ ንደው ከጉድ ካወጡህ፥ ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው የጦር መሃንዲሶች ጋር ነው።

እየገጠምክ ያለኸው ከሰሜን ሸዋ በአንድ ሳምንት አሯሩጠው ወደጎሬህ ከከተቱህ፥ ስነልቦናህን ጠንቅቀው ከሚረዱ፣ ሰራዊት መስራት፣ ማዋጋት፣ ውጊያን ቀዶ መስፋት፣ ከተካኑ የደፈጣ ውጊያን ሳይሆን የተመሰከረላቸው መደበኛ ጦርነቶችን በተደጋጋሚ አድርገው ኢትዮጵያን ካስከበሩ፣ ትከሻቸው ላይ ለደረደሩት ለእያንዳንዱ ኮከብ ከአርባ አመት በላይ በጦር አውድማ ዋጋ ከከፈሉ፣ በአለማችን ላይ ባሁን ሰአት የሚደረጉትን የትኛውንም ጦርነቶች የመምራት አቅም ካላቸው ሃያላን ፊት አውራሪዎች ጋር ነው የገጠምከው! ከተነኮስክ በኋላ አታላዝን። ቻለው!

Address

Downtown Henderson, NV
631

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share