06/16/2026
የባለጉዳዩች ንቃተ ህግ ግንዛቤ!
የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት ንቃተ ህግ ግንዛቤ በፍርድ ቤት ሬጅስትራል ቀሲስ ልሳነወርቅ ዘውዴ ለ58 ባለጉዳዩች አቤቱታንና መልስ እንዴት እንደሚዘጋጅ በሚል ዕርሰ ጉዳይ ላይ ተንተርሰው እንደሚከተለው በእለቱ ለተገኙ ባለጉዳዩች ገለፃና ግንዛቤውን ሰጥተዋል አቤቱታ ለማፃፍ ስንመጣ የሚቀርበው አቤቱታ ምክንያታዊና እውነታውን የያዘ መሆን አለበት በትክክለኛ አቤቱታ ባለማፃፍ መብትና ጥቅምን ልታጡት ትችላቹሁ ሌላው ደግም ማመልከቻ ካፃፈቹሁበት መልስ አታፃፉ ምክንያቱም በትክክል እውነታውን ላይፃፊላቹሁ ይችላል ክሱን በሽማግሌ መታየት ደግሞ ገንዘብን ፣ጉልበትን፣ጊዜን፣ይቆጥባል ማህበራዊ ግንኙነትን ያስቀጥላል በተጨማሪም በሌሎች ጉዳዩችም ላይ ሰፋ ያለ ግንዛቤ የተሰጣቸው ሲሆን ለተነሱ ጥያቄዎችም አግባብ ያለው ምላሽና ማብራርያ ተሰጥቶ የእለቱ ትምህርት ተጠናቋል።
የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት
ሰኔ 09ቀን 2018ዓ/ም
ጯሂት
#የህገየበላይነት #ምዕራብደንብያ #ጎንደር #የዳኝነትደንብ #ባለሙያ West Dembiya Communication Gondar Ketema woreda court page ላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት/Lay Armachiho Woreda Court Page Oromo Special Zone High Court East Dembiya Wereda Court East Gojjam Zone high court/የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Amara supreme Court debre birhan division /የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረብርሀን ምድብ የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት- North Wollo High Court Yalemwork Mulat Dessie City Administration Woreda Court/የደሴ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት Wubet Sh*tanew Ale Antsokiya Wereda Court West Belessa Woreda Court West Dembya Woreda Court Tarmaber Woreda Court