09/03/2026
📰
!
በትጋት፣ በታታሪነትና በተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት የመወጣት ተሞክሮ ያለው ወጣት ይሉሃል ታደሴ፣ ቀደም ሲል በባስኬቶ ዞን ወጣቶች ክንፍ የሥራ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል በመሆን ያገለገለ ሲሆን፣ በተለያዩ የወጣቶችና የማህበረሰብ ሥራዎች ላይ በትጋትና በታታሪነት ሲያገለግል ቆይቷል።
ይህንን የሥራ ተሞክሮና ታታሪነት በመመልከት፣ ወጣት ይሉሃል ታደሴ የባስኬቶ ዞን ላስካ 01 ቀበሌ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆኖ እንዲያገለግል የሥራ ኃላፊነት (ሹመት) ተሰጥቶታል።
ታታሪነት የስኬት መሠረት፣ ኃላፊነት ደግሞ የታማኝነት መገለጫ ነው!
ባስኬቶ ዞን ወጣቶች ክንፍ ኮሙኒኬሽን