Lambadina dera

Lambadina dera Equality and democracy

01/04/2017
05/03/2017

(US Department of State) - Ethiopia is officially a federal republic. The ruling Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF), a coalition of four ethnically based parties, controls the g

21/02/2017

Breaking News ዳኛ ከችሎት መሃል በህወሃት ታፈነ ።

የኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ጉዳይ የያዘው ዳኛ የጎጃሙ ቢንያም ዮሃንስ ዛሬ ችሎት ውስጥ የባለጉዳይ ምስክር እያሰማ ባለበት ስዓት በፓሊስ ትጎትቶ ታፍኖ ወደ 1ኛ ፓሊስ ጣቢያ ወስዶታል።

ለእስር የዳረገው ጉዳይ ደግሞ በባለፈው ቀጠሮ ኮ/ል ላይ እየተፈፀመ ያለ ሰብዓዊ ጥሰት ካለ በአስቸኳይ እንዲነሳ የሚያዝ የፍ/ቤት ትዕዛዝ በመፃፋ ሲሆን በተጨማሪም የኮ/ል ቀጣይ ቀጠሮ አርብ የካቲት 17 /2009 ዓ.ም በመሆኑ ልጁ ካለው ሙያዊ ብቃት እና በራስ መተማመን የተነሳ አንዳች የህውሃትን ፍላጎት ሊጎዳ የሚችል ውሳኔ እንዳይወስን ከመፍራት እንደሆን ታውቋል።

ዳኛውን ያሳሰረው በአባቱ ትግሬ የሆነው እና በቅርቡ በማረሚያ ቤቱ የተሾመው ጀማል የሚባል መሆኑ ታውቋል።(ስለዚህ ሰው ቀድሞ የደረሰኝን መረጃ አጠናቅሬ ለመመለስ እሞክራለው)

28/12/2016

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ቡለን ወረዳ ጭላንቆና ባኩጂ ቀበሌወች የሚኖሩ አማሮች ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ
By ናትናኤል መኮንን - December 28, 20160


አባይ ሚዲያ ዜና
ናትናኤል መኮንን

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ቡለን ወረዳ ጭላንቆና ባኩጂ ቀበሌወች የሚኖሩ አማሮች ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሳሪያ ዝውውር ታደርጋላችሁ በሚል ሰበብ ከፍተኛ እስርና ግርፋት እየደረሰባቸው እንደሆነ ተጎጂወች ይናገራሉ። ዛሬ ከጠዋት ማለትም ታኅሳስ 16 እና 19/2009 ዓ.ም ዕለተ እሁድና ሃሙስ ከቀኑ 4 ሰዓት ጀምሮ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንትና የህወሓት ተላላኪው ገዱ አንዳርጋቸው በግልገል በለስ ከተማ ስብሰባ የዋለ ሲሆን ስብሰባው የቀጠናውን ሰላም ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ባለስልጣናት ጋር ለመምከርና በጃዊ የተቀሰቀሰውን የትጥቅ ትግል ለመግታት ያለመ እንደሆነ በስብሰባው ከተካፈሉት ለማወቅ ተችሏል። በስብሰባው ከጃዊ፣ ከቻግኒ፣ ከግልገል በለስ፣ ከፖዊ የወረዳና የከተማ ሹሞች ተገኝተዋል። አሁን በ11:20 በቻግኒ ከተማ በሚገኘው ኢትዩጲያ ሆቴል የምሳ ግብዧውን አጠናቆ ወደ ባህርዳር ጉዞ መጀመሩን ታውቋል።

Share
26/12/2016

Share

Related

Adress

Stockholm
10369

Telefon

+46736247894

Webbplats

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Lambadina dera postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Dela