Embassy of Ethiopia in Israel

Embassy of Ethiopia in Israel This is the official page of the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to the State of Israel.

15/06/2026
የአሽዶድ ከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው Meridiano World Festival 2026 መርሀ ግብር ላይ ተሳትፎ ተደረገ፣''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''...
15/06/2026

የአሽዶድ ከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው Meridiano World Festival 2026 መርሀ ግብር ላይ ተሳትፎ ተደረገ፣
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
በእስራኤል የአሽዶድ ከተማ አስተዳደር ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ባዘጋጀው Meridiano World Festival 2026 ላይ የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አቶ ቤኩማ መርዳሳ እና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክፍል ዲፕሎማት ተሳትፎ አድርገዋል። በመድረኩ ላይ በርካታ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የመንግስት ባለስልጣናት የተገኙ ሲሆን፣ የከተማው ምክትል ከንቲባ፣ የውጭ ጉዳይ ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል እና የፕሮግራሙ አስተባባሪ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በዚህም አሽዶድ ከተማ በባህል፣ በቱሪዝም እና በትምህርት ዘርፎች ከሌሎች የዓለም ከተሞች ጋር በትብብር በመስራት የህዝብ ለህዝብ ትስስር ማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። አሽዶድ ከአገራችን ባህር ዳር ከተማ ጋር የእህትማመች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመው በጋራ እየሰሩ በመሆኑ በኤምባሲው በኩል በፌስቲባሉ የተደረገው ተሳትፎ ጉድኝቱን ለማጠናከር መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የቅድመ ምረቃ (የሙከራ) በረራ አደረገ። አየር መንገዱ ደብረ ማርቆስን አዲስ የበረራ መዳረሻ አድርጎ በይፋ መጀመሩ ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ ...
13/06/2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የቅድመ ምረቃ (የሙከራ) በረራ አደረገ። አየር መንገዱ ደብረ ማርቆስን አዲስ የበረራ መዳረሻ አድርጎ በይፋ መጀመሩ ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ ለንግድና ለልማት እንቅስቃሴ ትልቅ እፎይታና አዲስ እድል የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል።

13/06/2026

አረንጓዴ አሻራ የ7 ዓመታት ጉዞ
***********

✅ ጠቅላላ የተተከሉ ችግኞች ➡ ከ48 ቢሊዮን በላይ

✅ የችግኞች የመጽደቅ ምጣኔ ➡ 84% (ከ40 ቢሊዮን በላይ የጸደቁ)

✅ የሀገራችን የደን ሽፋን ➡ ከነበረበት 3% ተነሥቶ ወደ 23.6% ደርሷል

✅ ያገገመ የተራቆተ መሬት ➡ ከ10 ሚሊዮን ሔክታር በላይ

✅ የተፈጠረ ጠቅላላ የሥራ ዕድል ➡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች

13/06/2026
𝐓𝐡𝐢𝐬 𝐢𝐬𝐧'𝐭 𝐣𝐮𝐬𝐭 𝐚𝐛𝐨𝐮𝐭 𝐚 𝐠𝐨𝐯𝐞𝐫𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐥𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡 𝐨𝐫 𝐚 𝐬𝐭𝐚𝐠𝐠𝐞𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫 𝐨𝐧 𝐚 𝐬𝐩𝐫𝐞𝐚𝐝𝐬𝐡𝐞𝐞𝐭; 𝐢𝐭 𝐢𝐬 𝐚 𝐩𝐫𝐨𝐟𝐨𝐮𝐧𝐝 𝐭𝐞𝐬𝐭𝐚𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐭𝐨 𝐰𝐡𝐚𝐭 𝐡𝐮...
13/06/2026

𝐓𝐡𝐢𝐬 𝐢𝐬𝐧'𝐭 𝐣𝐮𝐬𝐭 𝐚𝐛𝐨𝐮𝐭 𝐚 𝐠𝐨𝐯𝐞𝐫𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐥𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡 𝐨𝐫 𝐚 𝐬𝐭𝐚𝐠𝐠𝐞𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫 𝐨𝐧 𝐚 𝐬𝐩𝐫𝐞𝐚𝐝𝐬𝐡𝐞𝐞𝐭; 𝐢𝐭 𝐢𝐬 𝐚 𝐩𝐫𝐨𝐟𝐨𝐮𝐧𝐝 𝐭𝐞𝐬𝐭𝐚𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐭𝐨 𝐰𝐡𝐚𝐭 𝐡𝐮𝐦𝐚𝐧 𝐡𝐚𝐧𝐝𝐬 𝐜𝐚𝐧 𝐚𝐜𝐡𝐢𝐞𝐯𝐞 𝐰𝐡𝐞𝐧 𝐮𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐛𝐲 𝐚 𝐬𝐢𝐧𝐠𝐥𝐞, 𝐡𝐨𝐩𝐞𝐟𝐮𝐥 𝐩𝐮𝐫𝐩𝐨𝐬𝐞. 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚’𝐬 𝟐𝟎𝟐𝟔 𝐆𝐫𝐞𝐞𝐧 𝐋𝐞𝐠𝐚𝐜𝐲 𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭𝐢𝐧𝐠 𝐬𝐞𝐚𝐬𝐨𝐧 𝐢𝐬 𝐚 𝐝𝐞𝐞𝐩𝐥𝐲 𝐦𝐨𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐜𝐨𝐧𝐭𝐢𝐧𝐮𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐨𝐟 𝐚 𝐣𝐨𝐮𝐫𝐧𝐞𝐲 𝐩𝐨𝐰𝐞𝐫𝐞𝐝 𝐞𝐧𝐭𝐢𝐫𝐞𝐥𝐲 𝐛𝐲 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐰𝐞𝐚𝐭, 𝐥𝐨𝐯𝐞, 𝐚𝐧𝐝 𝐫𝐞𝐬𝐢𝐥𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐨𝐟 𝐢𝐭𝐬 𝐩𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐏𝐫𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐢𝐧𝐢𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐀𝐛𝐢𝐲 𝐀𝐡𝐦𝐞𝐝 𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞𝐝 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐜𝐢𝐭𝐢𝐳𝐞𝐧𝐬 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐧𝐮𝐫𝐭𝐮𝐫𝐞𝐝 𝐨𝐯𝐞𝐫 𝐞𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐛𝐢𝐥𝐥𝐢𝐨𝐧 𝐬𝐞𝐞𝐝𝐥𝐢𝐧𝐠𝐬, 𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐬𝐧'𝐭 𝐣𝐮𝐬𝐭 𝐚𝐧𝐧𝐨𝐮𝐧𝐜𝐢𝐧𝐠 𝐚 𝐬𝐭𝐚𝐭𝐢𝐬𝐭𝐢𝐜, 𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐬 𝐜𝐞𝐥𝐞𝐛𝐫𝐚𝐭𝐢𝐧𝐠 𝐚 𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞𝐝 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭𝐛𝐞𝐚𝐭, 𝐚𝐧 𝐞𝐧𝐝𝐮𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐩𝐫𝐨𝐦𝐢𝐬𝐞 𝐦𝐚𝐝𝐞 𝐛𝐲 𝐦𝐢𝐥𝐥𝐢𝐨𝐧𝐬 𝐨𝐟 𝐨𝐫𝐝𝐢𝐧𝐚𝐫𝐲 𝐢𝐧𝐝𝐢𝐯𝐢𝐝𝐮𝐚𝐥𝐬 𝐰𝐡𝐨 𝐫𝐞𝐟𝐮𝐬𝐞 𝐭𝐨 𝐥𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐞𝐢𝐫 𝐡𝐨𝐦𝐞𝐥𝐚𝐧𝐝 𝐬𝐥𝐢𝐝𝐞 𝐢𝐧𝐭𝐨 𝐝𝐞𝐬𝐞𝐫𝐭𝐢𝐟𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧, 𝐜𝐡𝐨𝐨𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐞𝐚𝐝 𝐭𝐨 𝐥𝐢𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥𝐥𝐲 "𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭 𝐡𝐨𝐩𝐞 𝐟𝐨𝐫 𝐚 𝐠𝐫𝐞𝐞𝐧𝐞𝐫 𝐭𝐨𝐦𝐨𝐫𝐫𝐨𝐰."

12/06/2026

Prime Minister’s Office Issues Statement on the 7th National Election, Development Progress, and Current Affairs NEWS IN BRIEF Ethiopia Prime Minister Abiy Ahmed on Wednesday (June 10) congratulate…

ከታች ስማችሁ የተዘረዘረው የፓስፖርት አመልካቾች ፓስፖርታችሁ ተዘጋጅቶ ስለመጣ የቀድሞውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመቅረብ እንድትወስዱ እንገልፃለን
11/06/2026

ከታች ስማችሁ የተዘረዘረው የፓስፖርት አመልካቾች ፓስፖርታችሁ ተዘጋጅቶ ስለመጣ የቀድሞውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመቅረብ እንድትወስዱ እንገልፃለን

ከታች ስማችሁ የተዘረዘረው የትውልደ-ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አመልካቾች መታወቂያችሁ ተዘጋጅቶ ስለመጣ ፓስፖርት ይዛችሁ በመቅረብ እንድትወስዱ እንገልፃለን
11/06/2026

ከታች ስማችሁ የተዘረዘረው የትውልደ-ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አመልካቾች መታወቂያችሁ ተዘጋጅቶ ስለመጣ ፓስፖርት ይዛችሁ በመቅረብ እንድትወስዱ እንገልፃለን

Address

Derech Menachem Begin 48
Tel Aviv
6618003

Opening Hours

Monday 08:30 - 12:00
13:30 - 16:00
Tuesday 08:30 - 12:00
13:30 - 16:00
Wednesday 08:30 - 12:00
13:30 - 16:00
Thursday 08:30 - 12:00
13:30 - 16:00
Friday 08:30 - 12:00

Telephone

+97236397831

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Embassy of Ethiopia in Israel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share