03/06/2026
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም
===============
የእነሞርና ኤነር ምረጫ ክልል 1 የ60 ምርጫ ጣቢያ የመራጮች ድምጽ ተጠቃሎ ወደ ምርጫ ክልሉ ገብቶ የቆጠራ ስራ ተጀምሯል።
የእነሞርና ኤነር ምርጫ ክልል 1 ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኃይማኖት አለሙ በመግለጫቸው የምርጫ ክልሉ ሎጀስቲክ ዘርፍ አስተባባሪ የነበሩት ዳዊት ዳንኤል በስራ ላይ እያሉ በሞተር ሳይክል በደረሰባቸው አደጋ ምክንያት ህይወታቸው በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል።