Amhara revolution

Amhara revolution We should stand together as one amhara to safe ourselves,our mothers and our families

ተማሪ እያለሁ አንድ የተናደደ አስተማሪ እንደ ሰው የሚያስብ አህያ ባይኖርም እንደ አህያ የሚያስብ ሰው አለ የሚለውን ሳስብ ይህን ሰውዬ አስታወሰኝ
13/03/2022

ተማሪ እያለሁ አንድ የተናደደ አስተማሪ
እንደ ሰው የሚያስብ አህያ ባይኖርም እንደ አህያ የሚያስብ ሰው አለ የሚለውን ሳስብ ይህን ሰውዬ አስታወሰኝ

07/02/2022
ወለጋ
07/02/2022

ወለጋ

07/02/2022

Stop government sponsored genocide on amhara people

08/12/2021

የተከበራችሁ ውድ እና ዕንቁ የሆናችሁ የአማራ ልጆች አሁን ያለው የህልውና ዘመቻ እንዳለ ሆኖ ነፃ የወጡ አካባቢዎች ያላችሁ ሁሉ ከዚህ በኋላ ላለመደፈር ዝግጁ መሆን ግድና ግድ መሆኑን መዘንጋት የለብንም

06/08/2021

አካባቢን ለቆ መሄድ ከሞት በላይ ነው ተደራጅቶ መጠበቅ የተሻለ ነው

06/08/2021

ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ግልፅ አይደለም ላሊበላን ማዘረፍ ታክቲክም ስትራቴጂም ሊሆን አይችልም በተቻለ መጠን አካባቢያችንን ተደራጅተን እንጠብቅ ልክ እንደ ወልዲያ

25/07/2021

መሳሪያ ይዞ ከመጣ ህፃን ሽማግሌ አይሰራም ወንድሜ ጠላትና የጠላት መሳሪያ ልዩነት የላቸውም

Send a message to learn more

21/06/2021

ምርጫ ምርጫ ብልፅግናን ባለመምረጥ ከመታረድ እራስህን አድን...

20/06/2021

ለውጥ ባይመጣ እንኳን ለገዳይና ለተላላኪ ተገዢ አለመሆናችንን በካርድ እናሳይ

07/06/2021

ባንዳ ማነው
1.ሱዳንን ግቢ ብሎ መሬት ያስወረረ ወይስ አትግደሉን ያለ?
2.ሰውን የሚያርድና የሚያሳርድ ወይስ ድምፃችን ይሰማ ያለ?
3.ሰበርናቸውና እንሰብራቸዋለን ብሎ በአደባባይ ያወጀ ወይስ ይህንን የሚታገሉት?
4.ከተማ የሚያወድም ወይስ .......?

Address

Three
Woliso

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara revolution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Amhara revolution:

Share