23/03/2026
https://www.facebook.com/share/1CcYHhxU8m/
የኢትዮ ኮደርስ (5 Million Ethiopian Coders) ስልጠና ለምን ለBPR አስፈላጊ ሆነ?
የዲጂታል ብቃት መለኪያ፦ አዲሱ የመንግስት አሰራር ወደ ዲጂታላይዜሽን እያመራ በመሆኑ፣ ማንኛውም ባለሙያ መሰረታዊ የኮምፒውተር እና የቴክኖሎጂ እውቀት እንዳለው ማረጋገጫ ይፈለጋል።
ተጨማሪ ነጥብ፦ በስራ ምደባ ወቅት ከስራው ባህሪ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስልጠናዎች መኖራቸው በምዘናው ወቅት የተሻለ ነጥብ ለማግኘት ይረዳል።
የአመለካከት ለውጥ፦ ስልጠናውን መውሰድዎ ራስዎን ለማሻሻል እና አዳዲስ አሰራሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆንዎን ያሳያል።
አሁንም አልረፈደም! 🏃♂️🏃♀️ ስልጠናው በኦንላይን የሚሰጥ በመሆኑ ባሉበት ሆነው መከታተል እና ሰርተፊኬቱን ማግኘት ይችላሉ። በተለይ በዳታ ሳይንስ (Data Science)፣ በዌብ ሳይት ዝግጅት ( AI Development) እና በአንድሮይድ መተግበሪያዎች (Android Development and programming Development ) ዙሪያ የሚሰጡት ትምህርቶች ለስራዎ ትልቅ አቅም ይሆኑዎታል።
🔗 ለመመዝገብ፦ [የድረ-ገጹን ሊንክ Ethiocoders.et ብላችሁ መጀመር ትችላላችሁ።
ጥያቄ ካላችሁ፦ ስልጠናውን እና ሰርተፊኬት በተመለከተ በውሰጥ መጠየቅ ትችላላችሁ።
አጠቃላይ ስለኢትዮኮደርስ ስልጠና አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን። 👇