14/08/2026
በፎገራ ወረዳ ለአገር መከላከያ ሠራዊት የተመለመሉ ወጣቶች፦
በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የአገር መከላከያ ሠራዊት ያወጣውን የቅጥር ማስታወቂያ አሟልተው
ወደ ስልጠና ቦታ ለመሄድ በዝግጅት ላይ ያሉ ምልምል ወጣቶችን የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ደጀኔ ፣ የፎገራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸው ገብሬ ፣ ሌሎችም የስራ ኃላፊዎችና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ወጣቶችን አበረታተዋል።