17/03/2023
ለመላው የወረኢሉ አካባቢ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ
በኪነ-ጥበብ ውድድር ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዶሉ አካባቢ ለምትገኙ ዶሉ ንዑስ ማዘጋጃ፣ካቤ አካባቢ ለምትገኙ አንዋር ይመር (ስ.ቁ. ፡- 0989871282)፣ሰኞ ገበያ አካባቢ ለምትገኙ ሰኞ ገበያ ንዑስ ማዘጋጃ፣ወረኢሉ ከተማ ለምትገኙ ወረኢሉ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንዲሁም በአጠቃላይ በፌስቡክ ገፃችን መልዕክት መስጫ ላይ ሙሉ ስም ስልክ እና የምትወዳደሩበትን የኪነ-ጥበብ ዘርፍ እና ጸሁፍ በማስቀመጥ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡