Aleta Wondo City Construction Authority Office

Aleta Wondo City Construction Authority Office Aleta Wondo City Construction Authority Branch Office

Alatti Wondi Quchumi Kon/Bl/Si/B/Mini 2019 Baajetete diri Mixote qixxawo keeno assinoonni.Maaja 02/2018M.DA/wondo✔️Borro...
09/07/2026

Alatti Wondi Quchumi Kon/Bl/Si/B/Mini 2019 Baajetete diri Mixote qixxawo keeno assinoonni.
Maaja 02/2018M.D
A/wondo
✔️Borrote mini 2018 baajetete diri mixote jeefishi keenonni bandoonni kaajjadunna laafu midaaddi kaiminni 2019 baajetete diri mixote qixaawo keenne kaajjadu garinni jeefisatenna
✔️ koriderete loossa noo deeranna qalame buursiisate, spot ampuule sutisiisatenna gattino loossa tekinikaale tirantano hajubba yanna uyinikki guda hasiisanota hasaambbe faasho wodhine fuloomo.

ሲዳማ ቡና የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል !* ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከተከታዩ ነጌሌ አርሲ ጋር 1ለ1 ተለያይቶ ነጥብ በመጋራቱ እ...
20/06/2026

ሲዳማ ቡና የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል !

* ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከተከታዩ ነጌሌ አርሲ ጋር 1ለ1 ተለያይቶ ነጥብ በመጋራቱ እና የ8 ነጥብ ልዩነቱን በማስጠበቁ ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩ የውድድር ዓመቱ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

- ሲዳማ ቡና የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የተቀዳጀ 10ኛ ቡድን ሆኗል።

10/06/2026
አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት          # ግንቦት 27-09-2018 ዓ.ምየኮሪደር ስራዎች ገፅታ
04/06/2026

አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት

# ግንቦት 27-09-2018 ዓ.ም

የኮሪደር ስራዎች ገፅታ

ቀን 17/09/18 ዓ.ም አለታ ወንዶ ከተማ የማዘጋጃ ጽ/ቤት እና የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት ባለሙያዎችና ሀላፊዎች የኮርደር ስራ ግንባታ  የስራ ስምሪት ከተሰጣቸው አካላት ጋር አሁን...
25/05/2026

ቀን 17/09/18 ዓ.ም
አለታ ወንዶ ከተማ የማዘጋጃ ጽ/ቤት እና የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት ባለሙያዎችና ሀላፊዎች የኮርደር ስራ ግንባታ የስራ ስምሪት ከተሰጣቸው አካላት ጋር አሁን ያለበት ደረጃና ከዚህ ስራ ጎን ለጎን ህብረተሰቡም የራሱን ይዞታ በኮሪደር ስታንዳርድ እንዲያስዉብ የመቀስቀስ ስራ ያለበት ደረጃ ተገምግሞ የትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ውይይት ተደርጓል

አለታ ወንዶ ከተማ የማዘጋጃ ጽ/ቤት እና የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት ባለሙያዎችና ሀላፊዎች የኮርደር ስራ ግንባታ  የስራ ስምሪት ከተሰጣቸው አካላት ጋር አሁን ያለበት ደረጃና ከዚህ ስ...
13/05/2026

አለታ ወንዶ ከተማ የማዘጋጃ ጽ/ቤት እና የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት ባለሙያዎችና ሀላፊዎች የኮርደር ስራ ግንባታ የስራ ስምሪት ከተሰጣቸው አካላት ጋር አሁን ያለበት ደረጃና ከዚህ ስራ ጎን ለጎን ህብረተሰቡም የራሱን ይዞታ በኮሪደር ስታንዳርድ እንዲያስዉብ የመቀስቀስ ስራ ያለበት ደረጃ ተገምግሞ የትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ውይይት ተደርጓል

የኮሪደር ልማት ስራ እና ለቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ከማዘጋጃ ጽ/ቤት እና የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት _በፎቶ
07/05/2026

የኮሪደር ልማት ስራ እና ለቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ከማዘጋጃ ጽ/ቤት እና የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት _በፎቶ

አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት          # ሚያዝያ 29-08_2018 ዓ.ምየከተማውን ኮሪደር ስራዎች ገፅታ
07/05/2026

አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት

# ሚያዝያ 29-08_2018 ዓ.ም

የከተማውን ኮሪደር ስራዎች ገፅታ

የካልቨርት ጥገና(culvert maintenance) ስራዎች
07/05/2026

የካልቨርት ጥገና(culvert maintenance) ስራዎች

አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት እስከአሁን በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ስራዎችን ከተቋሙ ባለሙያዎች ጋር ገመገመ ።         # ሚያዝያ 28_08_2018 ዓ.ም  አለታ ወንዶ...
06/05/2026

አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት እስከአሁን በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ስራዎችን ከተቋሙ ባለሙያዎች ጋር ገመገመ ።

# ሚያዝያ 28_08_2018 ዓ.ም

አለታ ወንዶ ከተማ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ጽ/ቤት እስከአሁን በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ስራዎችን በተለይ ፕሮጀክት አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ በጥልቀት ገምግሞ ቀሪ ስራዎችን እንደምከተለዎ ለይተዋል ፦
#1) ያላለቁ የኮብልስቶን መንገዶች
#2)ዲች ጥገና(Ditch maintenance )
#3)ካልቨርትጥገና(culvert maintenance)

#4) መሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት መሸጫ ህንፃ ሪኖቬሽንና ግንባታ ፕሮጀክት
#5) 7/24 የስራ ባህል ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን የከተማውን ኮሪደር ስራ እና
#6) በጅምር ላይ እና ተጀምሮ የቆሙ ማንኛውም የመንግሥት ሆነ የግል ህንፃዎችን እንድጀመሩ የማስደረግ ስራ
#7) በእንቨስትመንት መሬት ተወስደው የታጠሩ ቦታዎች ላይ ፈጣን እርምጃ በመውሰድ አድስ ህንፃ እንዲጀመር የማስደረግ ስራ
#8) የኮሪደር ስራ ጎን ለጎን እያንዳንዱ ግለሰብ በአልሙነምና መብራትን በበቱ ዙሪያ ላይ በማስቀመጥ ከተማውን እንዲያስዉብ የማስደረግ እንድሁም እነዚህንና ለሎች ቀሪ ስራዎችን በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ በተለየ መልኩ ለመፈጸም ጽ/ቤቱ በትኩረት የሚሰራቸው ጉዳዮች መሆናቸውንና በፍጥነትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማ አፈፃፀም እንድኖር የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ጋር ፣ በጋራ እርብርብ ማድረግ እንደሚያስፈልግም ሀላፊው አሳስቦ መግባባት ተደርሷል።

Address

Aleta Wondo,sidama
Wendo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aleta Wondo City Construction Authority Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share