Wodiidi Sidaami Zoone Jireenyu Paarte S/B/Mine

Wodiidi Sidaami Zoone Jireenyu Paarte S/B/Mine Kuni Wodiidi Sidaami Zoone Jireenyu Paarte B/mini Halaalanya Qoolaati. Harunsenkke.

ኢትዮጵያ መርጣለች ! ኢትዮጵያ አሸንፋለች!"ከምርጫ ድል ማግስት ፣ ጠንካራ መንግሥት" በሚል መሪ ቃል የሲዳማ ክልል አመራሮች የ7ተኛውን ጠቅላላ የምርጫ ሥራዎች አፈጻጸም እና የድህረ ምርጫ ...
12/06/2026

ኢትዮጵያ መርጣለች ! ኢትዮጵያ አሸንፋለች!

"ከምርጫ ድል ማግስት ፣ ጠንካራ መንግሥት" በሚል መሪ ቃል የሲዳማ ክልል አመራሮች የ7ተኛውን ጠቅላላ የምርጫ ሥራዎች አፈጻጸም እና የድህረ ምርጫ ሥራዎች ዕቅድ ላይ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ።

በሲዳማ ክልል በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የተያዙ መንትያ ግቦችን ስኬታማ ለማድረግ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እና ቀጣይ በድህረ ምርጫ መከናወን በሚገባቸው አንኳር የልማትና የፖለቲካ ስራዎች ላይ የጋራ ተግባቦትን የሚፈጥር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በውይይቱ ላይ እንደተናገሩት 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ አሸናፊነት የተበሰበረበት እና የሕዝባችን የነቃና ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ በግልጽ የተንጸባረቀበት በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል በማለት የምርጫውን መንትያ ግቦች ባሳካ መልኩ እንደ ክልል የተከናወኑ ተግባራት እጅግ አስደሳችና አበረታች ናቸው ብለዋል።

ምርጫውን የመራንበት ስኬታማ መንገድ፣ ከምርጫው ማግስት የሕዝባችንን ሁለንተናዊ እርካታና ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ በሚያረጋግጥ መልኩ በቁርጠኝነት የምንቀጥልበት ይሆናል በማለት ተናግረዋል።

የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ በበኩላቸው እንደገለጹት ሀገራዊ ምርጫው የኢትዮጵያን ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ ታሪካዊ ምዕራፍ መሆኑን በመግለጽ አመራሩ በምርጫው ወቅት የታየውን ሕዝባዊ መነሳሳትና ቁርጠኝነት በመጠቀም፣ የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ይበልጥ በማጠናከር የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባው አሳስበዋል።

የመድረኩ ዓላማም በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወቅት የተከናወኑ ስኬታማ ተግባራትን መገምገምና ተሞክሮዎችን በማስቀጠል በድህረ-ምርጫ ወቅት በሚከናወኑ አንኳር የፖለቲካና የልማት ስትራቴጂዎች ላይ በአመራሩ መካከል ወጥ የሆነ ግንዛቤ በመያዝ የሕዝብን አመኔታ ያተረፈ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን በመዘርጋት የብልፅግና ጉዞን ማፋጠን መሆኑን አቶ አብርሃም ማርሻሎ ገልጸዋል።

የክልሉ አመራሮች በቀረቡት አጀንዳዎችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ላይ ይገኛሉ።

በሲዳማ ክልል የብልጽግና ፓርቲ “ከምርጫ ማግስት፣ ጠንካራ መንግስት” በሚል መሪ ሐሳብ የግምገማ መድረክ ጀምሯል። 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ሰኔ 05/2018...
12/06/2026

በሲዳማ ክልል የብልጽግና ፓርቲ “ከምርጫ ማግስት፣ ጠንካራ መንግስት” በሚል መሪ ሐሳብ የግምገማ መድረክ ጀምሯል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሰኔ 05/2018

መድረኩ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ሂደት እና በድህረ ምርጫ ሥራዎች ውጤቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ የምርጫ ሂደቱን አጠቃላይ አፈጻጸም ለመገምገም፣ምርጥ ልምዶችን መውሰድና ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የጋራ አቋም ለመያዝ የተዘጋጀ መሆኑን ተገልጿል።

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ እንደገለጹት፣ የመድረኩ ዋና ዓላማ እስካሁን የተከናወኑ የምርጫ ሥራዎችን መገምገም እና ከምርጫ በኋላ የሚከናወኑ ተግባራትን በተቀናጀ መልኩ በማቀድ ወደ ትግበራ ለመግባትም ነው ብለዋል።

ለአንድ ቀን በሚቆየው በዚሁ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር መድረክ አቶ አብርሃም ስገልጹ፣ ከምርጫ በፊት፣ በምርጫ ወቅት እና ከምርጫ ማግስት የተመዘገቡ ውጤቶችና ልምዶች በስፋት ተገምግመው፤ በቀጣይም ሊሻሻሉ የሚገቡ ጉዳዮች ላይ ውይይት በስፋት ተካሂዶ የሚጠናቀቅ ይሆናል ብለዋል።

ምንጮ፦ ሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ፣

በላቀ ቁርጠኝነትና በተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄ የክልላችንን የግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሰራ ይገኛል:- አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል የ2018/19 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ ክ...
11/06/2026

በላቀ ቁርጠኝነትና በተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄ የክልላችንን የግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሰራ ይገኛል:- አቶ ደስታ ሌዳሞ

የሲዳማ ክልል የ2018/19 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ ክልል አቀፍ የንቅናቄ መድረክ በሃዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ የ2018/19 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ የንቅናቄ መድረክ፤ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞንና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው።

በመድረኩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ባስተላለፉት መልዕክት የግብርናው ዘርፍ ሀገራችን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን የጎላ ሚና እንዳለው በማንሳት የህዝባችንን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥና ትርፍ ምርትን ለገበያ በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት የአመራሩና የህዝቡ የተቀናጀ አቅም ወሳኝ መሆኑ ገልጸዋል ።

የግብርናው ዘርፍ የኢኮኖሚያችን የጀርባ አጥንት እንደመሆኑ መጠን፣ በምርት ዘመኑ የታቀዱ ግቦችን ማሳካት የሚቻለው በአመራሩ ጥንካሬና በአርሶ አደሩ ያሰለሰለ ጥረት ብቻ ሳይሆን፣ እያንዳንዱ ባለድርሻ አካል በየደረጃው የድርሻውን ሲወጣ ነው በማለት ቴክኖሎጂን ከባህላዊው ልምዳችን ጋር በማጣመር፣ የክልላችንን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ተጠቅመን የብልፅግና ጉዟችንን እናፋጥናለን ብለዋል።

ርዕስ መስተዳድሩ አክለውም የአመራሩ ቁልፍ ሚና ካለፈው ዓመት አፈጻጸም ጠንካራ ልምዶችን በመቅሰም እና የታዩ ጉድለቶችን በማረም፣ ከዓምናው የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የአመራሩ ህዝብን የማስተባበር ሚና የጎላ መሆን አለበት በማለት ክልላችን በዓመት ሁለቴና ሶስቴ በስፋት አምርቶ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየሰተራ እንደሚገኝ አንስተዋል።

የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ አቶ መምህሩ ሞኬ በበኩላቸው በየወቅቱ በሚደረጉ ህዝባዊ ንቅናቄዎች ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር የህብረተሰቡን ንቁ ተሳትፎ የሚያረጋግጡ መሆናቸውን በመግለጽ ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም በማሳደግ፣ ሰፊ ሄክታር መሬትን በዘርና በግብዓት በመሸፈን የተያዘውን የመኸር ወቅት ዕቅድ ለማሳካት ይህ መድረክ የጋራ መግባባትና ስምምነት የሚፈጠርበት መሆኑን ጠቁመዋል።
በዘንድሮው የመኸር ወቅት 160 ሺህ ሄክታር መሬትን በምርት በመሸፈን 16 ሚሊዮን ኩንታል ምርትን ለመሰብሰብ መታቀዱን አንስተዋል።

በመድረኩ ላይ ያለፉት የግብርና ወቅቶች እና የ2017/18 የመኸር ወቅት ዝርዝር አፈጻጸም ሰነድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት እየተደረገበት የሚገኝ ሲሆን ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች የሚቀመጡ ይሆናል።

በ2018 ዓ.ም  የከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ አፈጻጸም  ያለበትን ደረጃ ከሚገመግም ቡድን ጋር ስለሂደቱ ዉይይት ተካሂዷል።  #ሰኔ 03/2018 ዓ.ም  #ደ.ሲ.ዞ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽንበደቡ...
10/06/2026

በ2018 ዓ.ም የከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ከሚገመግም ቡድን ጋር ስለሂደቱ ዉይይት ተካሂዷል።

#ሰኔ 03/2018 ዓ.ም
#ደ.ሲ.ዞ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን

በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አስተዳደር የ2018 ዓ.ም የከተሞች እና መሠረተ ልማት ሥራዎች አፈጻጸም የሚገኝበትን ደረጃ በዞኑ ውስጥ በሚገኙ በ8 የወረዳና በ2 የከተማ አስተዳደሮች ተገኝቶ ለመገምገም ከሚሠማራ ክልላዊና ዞናዊ ቡድን ጋር ዉይይት እንደተካሄደ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊ የተከበሩ አቶ በርሁን ባራሳ ገልጸዋል ።

ሀላፊዉ በገለጻቸዉ በብልጽግና ፓርቲ የሚመራዉ መንግስት ከተሞችን በማዘመን ለነዋሪዎች ምቹ ፣ ዉብና የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆኑ ለማስቻል ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ አውስተዉ ይህንን ዓላማ ከግብ ለማድረስም ይህ ገምጋሚ ቡድን እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ወርዶ ስራዎችን በሚገመግምበት ወቅት ያሉ ጥንካሬዎች ይበልጥ ተጠናክረዉ እንዲቀጥሉ ለማድረግና የሚያጋጥሙ ማነቆዎችም መገታት የሚችሉበት ዕድል እንዲፈጠር ልዩ ምልከታና ግምገማ እንዲያካሂዱ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ቡድኑም በዞኑ በሚገኙ በ10ሩ መዋቅሮች ለ2 ተከፍሎ ግምገማዉን እንደሚያካሂድና የግምገማ ስራዉንም በ1 ሳምንት ያጠናቅቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Prograamete Baajete Iima Qajeelsha Uyiitanni Afantanno  3/2028 M.D Qjeelshu Barera Leel...
10/06/2026

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Prograamete Baajete Iima Qajeelsha Uyiitanni Afantanno

3/2028 M.D

Qjeelshu Barera Leelle Sokkasi Sayiisinohu Qoqquwu Aantaanchu Prezidaantichinna Rosu Biiro Sooreessi Kalaa Beyyene Baraasihu Sidaamu Qoqqowi Sai Ontu Dirira Kaajjado Looso Loosatenninna Gaammoonni Baajete Lowo Qorophonni Massanganni Keeshshshinota Huwachishe Masaagoshshuno Guma Mareekkisiisinota Xawisino. Xaa Yannara Konne Looso Yanna Abbitino Egenno Garinninna Gobbate Rifoorme Garinni Massagate Qajeelshu Qixxaawinota Xawise Qoqqowu Mixo Baajetete Ledo Seekkine Xaadisatenninna Baxxino Illacha Massagote Aatenni Woyyaawino Gumira Jawaate Loosa Hasiisannota Xawisino.

Sidaamu Qoqqowi Womaashshu Biiro Soreessi Kalaa Hayiile Harsiisihu Isi Widoonni Baajete Loosu Ledo Loosono Gumu Ledo Xaadisateni Gobboomu Deerrinni Qixxaabbino Rifoorme Baxxino Illachinni Massaga Hasiisannota Xawisino.

Qajeelshu Barera Sidaamu Qoqaowi Amaale Mini Songaaffite Baabba Faantaye Kebbedeti, Qoqqowu Xaphoomu Yoo Mini Pezidaantichi Kalaa Damisse Dullachihu, Qoqqowu Mereershi, Hawaasi Quchumi Gashooti, Zonnatenna Babbaxitino Uurrinsha Massagaano Leeltino.

Si/Qo Ispoortete Komishiine Wodiidi Sidaami Zoone Hunda Babbaxitino Ispoortete Daninni Komishiinetenni Tantanantino Qaca...
09/06/2026

Si/Qo Ispoortete Komishiine Wodiidi Sidaami Zoone Hunda Babbaxitino Ispoortete Daninni Komishiinetenni Tantanantino Qacale Projekitera Uduunne Kaa'lo Assitu
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


Sidaamu Qoqqowi Ispoortete Komishiine Wodiidi Sidaami Zoone Hunda Babbaxitino Ispoortete Daninni Komishiinetenni Tantanantino Qacale Projekitera Ispoortete Uduunni Kaa'lo Assitu

Wodiidi sidaami zoone hundaanni no kiirotenni lamala ikkitanno qacalete projekitubbara noonsa woraddara yaano Alatta wondi quchuma, Daarra Qawaado, Bursa, Xexicha, Hulanna Cuukote Quchummara ispoortete uduunni kaa'lo techo barra assinoonni.

Barete, wodiidi sidaami zoone dagoomitte hajubba biddishshi sooreette baabba Hayyalineshi Hanqamote ledo qoqqowu ispoortete komishiinenni daggino wosininna zoonete handaaru sooreeyye nooha ikkanna isoorte keereho, miinju lophora, dagoomu mittimmaranna xaaddora kaajja ikkitinota xawinsoonni.

Wodiidi sidaami zoone dagoomittete hajubba biddishshi sooreette baabba Hayyalineshi Hanqamoti qoqqowu ispoortete komishiine assitino irkora galatase shiqishshe kaa'lo assinoonninsa qacalete projekitubba gumaamma ikkitanno assate biddishshu kaajjado irkonna harunso assannota xawissino.

Qacalete projekitubbara kaa'lo assini yannara lekkate kuwaase, udi'nanni maaliya, atileetiksete uduunne hattono qajeelshaanote uduunne beenkoonni.

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ መንገሻ ፊታሞ በጩኮ  ወረዳ በመገኘት የበልግ ስራዎች አፈጻጸም  የመስክ ምልከታ ማድረጋቸዉ ተገለፀ።〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰...
09/06/2026

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ መንገሻ ፊታሞ በጩኮ ወረዳ በመገኘት የበልግ ስራዎች አፈጻጸም የመስክ ምልከታ ማድረጋቸዉ ተገለፀ።

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

#ሰኔ 03/2018 ዓ.ም
#ደ/ሲ/ዞ/መ/ኮሙኒኬሽን

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ መንገሻ ፊታሞ የተመራ ልኡክ በአለታ ጮኮ ወረዳ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ስራዎችንና የበልግ እርሻ አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ የመስክ ምልከታ ያደረጉ ሲሆን የወል መሬቶችን በማረስ በራስ አቅም ችግሮችን ለመቋቋም የሚሆኑ ምርቶች እየተመረቱ መሆኑ ተመላክቷል።

በበልግ ወቅት በበቆሎ 8957ሄክታር ፣በድንች 17214 ፣በቦሎቄ 3714ሄክታር እየለማ ሲሆን የተለያዩ ሰብሎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 64036.6 ሄክታር በዞን ደረጃ እየለማ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በመስክ ምልከታው የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ መንገሻ ፊታሞ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርናና የገጠር ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ደበበ ሻላ ፣የጩኮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተሻለ ተስፋዬና የወረዳው የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በወረዳዉ እየተሰራ ያለ የመስኖ ፕሮጄክቶችም የጉብኝቱ አካል እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።

ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ምአዲስ አበባ   56ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተ...
09/06/2026

ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ

56ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉበት ተግዳሮቶች እየተላቀቀና የኢኮኖሚው መሰረቶችም እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ማዕቀፉ በኢኮኖሚ ሪፎርሙ የተገኙ አበረታች ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዲያስችልና በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊስካል ታሳቢዎች ላይ በመመስረት የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት በጀት ዝግጅት መነሻ ሆኖ እንዲያገለግል ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በማዕቀፉ ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ በስራ ላይ እንዲውል በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

2. በመጨረሻም ምክር ቤቱ ውይይቱን ያደረገው የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት የበጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ የ2019 የፌዴራል መንግስት በጀት የአስር አመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነው የ2019-2021 የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችንና የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና የፊሲካል ማዕቀፍን መሰረት በማድረግ፣ የ2018 በጀት ዓመት የፕሮግራም በጀት አፈጻጸም መነሻ በማድረግ፣ በቀጣይ ሊኖር የሚችለውን የማህበራዊና የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን አቅጣጫዎችና አላማዎች እንዲሁም በመንግስት የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት የመንግስትን የፋይናንስ አቅም እና አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ከተሰጣቸው ተልዕኮና ሃላፊነት አንጻር የሚያስፈልገውን ወጪ በመገምገም ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

በዚሁ መሰረትም ለመደበኛ ወጪዎች፣ ለካፒታል ወጪዎች፣ ለክልል መንግስታት ድጋፍ፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ የሚውል 2,339,268,126,738 (ሁለት ትሪሊዮን፣ ሶስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ቢሊዮን፣ ሁለት መቶ ስድሳ ስምንት ሚሊዮን፣ አንድ መቶ ሀያ ስድስት ሺ፣ ሰባት መቶ ሰላሳ ስምንት ብር) በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2019 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

2018 Rosu Dirira Gobboomu 12ki Kifilenna 6kinna 8ki kifileha Qoqqowoomu Deerrinni  Uyinanni Fonqolo uynanni Barra Lainoh...
08/06/2026

2018 Rosu Dirira Gobboomu 12ki Kifilenna 6kinna 8ki kifileha Qoqqowoomu Deerrinni Uyinanni Fonqolo uynanni Barra Lainohunni Sidaamu Qoqqowi Rosu Biiro Xawishsha Uyiitino

2018 M.D 6ki,8kinna 12 kifilera uynanni fonqolu barra laise Sidaamu Qoqqowi Aantaanchu Pirezidaantenna Rosu Biiro Sooreessi Kalaa Beyyene Baraasihu xawishsha uyiino.

Xawishshisinnino Qoqqowu Mootimma deerra deerraho afantanno rosaano fonqoloho ikkadda ikkitanno gede hasiissano balaxote rosiisate qixxaawo assatenni konni kifillate deerrira afantanno rosaano fonqoloho qixxaawaano ikkitinota xawishshunni xawisino.

6 kinna 8 kifile hattono 12 kifile rosaano rosinsanni gummaamma ikkitanno gede irkishshu roso uurrinshate rosira waateho loonsoonnitanna 12 kifile rosaanora sai hawadira Hawaasi Yuniversitenni ledo halamme 2 kumenna 700 ikkitanno rosaanora irkishshu roso uynoonni yiino.

Xaa yannara 6kina 8 kifilehu Fonqolo qixxeessate loosi mucci yee goofino hattono attammeenna Biirote anga afamannotanna 12 kifilehuno gobboomu deerrinni qixxaawe mucci yee afamannota xawisino.

Rosaanono konni fonqolira qixxaabbanno gede balaxotenni modeelete fonqolo uyne la'noonni guminni rosaanote qixxaawo woyyaawino guma abbitanore ikkansa buunxoonni yiino.

Tayxe diro 12 kifilera fonqolantanno rosaano 26 kume ikkitannotanna kuri giddonni 50 anga ikkitannori kompiiteretenni fonqolantanno yiinohu Kalaa Beyyene rosaano fonqolantannohuno yuniversituwatenna hattono rosinsa minnanna wole woyyaabbino rosu uurrinshuwara ikkitinotano huwachishino.

Gobboomu deerrinni uynannihu 12 kifile fonqoli sase doyichonni fonqollanniha ikkanna fonqolono Ella 24/2018 M.D kayse Maaja 17/2018 M.D geeshsha sufanno yiino.

Qoqqowu gede tayxe diro 12 kifile gobboomu fonqolo adhitanno fonqolamaano giddonni 10 anga saysate mixo amandoonnita qaagiissino.

Qoqqowu deerrinni uynani fonqolira 8 kifile fonqolamaano 49 kume ikkitannotanna
6 kifileri qolte 58 kume ikkitanno yiinohu Aantaanchu Pirezidaantenna Rosu Biiro Sooreessi,

Doorshu Keeraancho,Dimokiraasiyaawenna Co'icha Ikke Gumulamanno Assitu Bissa Galateeffatate Bare Harinsoonni.  29/2018 M...
06/06/2026

Doorshu Keeraancho,Dimokiraasiyaawenna Co'icha Ikke Gumulamanno Assitu Bissa Galateeffatate Bare Harinsoonni.

29/2018 MD
.S.Z. Moot.kominikeeshine

Wodiidi Sidaami Zoone Gashshooti 2018 MD 7ki Doyicho gobbate deerrinni harinsoonni doorsha keeraancho, Co'icha, dimokiraasiyaawenna ammanammoha asse gumulate qeechansa fultu bissa: Zoonete gashshoote,woraddatenna quchummate gashshooti mootimmatenna paartete massagaanora "Hawalle Hagiidhitini!" Yaatenni galateeffatate Bare Harinsoonni.

Bare Zoonennihu Qaru Gashshaanchi ayirradu Mangashi Fiitamohunna Paartete Sinu Borro Mini sooreessi ayirradu Berrihuuni Baraasihu massaggino.

Bareteno, doorshu amanyootunni hanafame jeefisamannokki gede assate kukkubbitanno giddonna gobbayidi hembeelsate wolqubba heedheennanni daganke ledo halammenna qinaanbe loonse, doorsha dimokiraasiyaawe, co'ichanna ammanammoha assate lowo illacha tunge gonxikki galle loonse doorshu garunni gumulamannonna ga'labbote qarrino kalaqamannokki assine gumula dandiinoonnita xawinse, konne deerra iillisha dandaankenni "Hawalle Hagiidhitini!" Yitanno sokka baretenni sayinsoonni.

Ledotennino, tenne doorshu hajo hashsha barra beellamme loonse gumullummonte gede aantanno yannara gattinonke 100 barri mixonkenna wolootta latishshaame loossanke hashsha barra loonse diru mixubbanke amandoonni garinni jeefisantanno assate bayriidi illacha tunge loosa hasiissanno gede baretenni sokka sayinsoonni.

Address

Aleta Wondo
Wendo
4224

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wodiidi Sidaami Zoone Jireenyu Paarte S/B/Mine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share