Wag Himra Zone High Court ዋግ ኽምራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Sokota
  • Wag Himra Zone High Court ዋግ ኽምራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Wag Himra Zone High Court ዋግ ኽምራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wag Himra Zone High Court ዋግ ኽምራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት, Government Organization, Sokota.

01/06/2026
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር  ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከወረዳ ፍርድ ቤቶች ጋር የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በቴሌ ሚት (Virtual meeting) አካሄደ (ሚያዝያ 26/08/2018 ሰ...
07/05/2026

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከወረዳ ፍርድ ቤቶች ጋር የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በቴሌ ሚት (Virtual meeting) አካሄደ (ሚያዝያ 26/08/2018 ሰቆጣ)የዋግ ኽምራ ብሔረስብ አስተዳደር ከፈተኛ ፍርድ ቤት የ2018 በጀት አመት የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ከወረዳ ፍርድ ቤቶች ጋር የመዝገብ አፈጻጻም፣ የፍርድና የውሳኔ ጥራት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ያካተተ ዝርዝር ሪፖርት ቀርቦ ወደ ቀጣይ ሩብ አመት የዞሩ መዝገቦች ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንዳለባቸውም ጭምር ተወያይተውበታል። ተሳታፉዎችም በቀረበው ሪፖርት ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ ባለነበት ቦታ ሆነን ዘመኑን በዋጀ ቴክኖሎጂ መወየያትችን በጣም ሊመሰገን የሚችል እና ወጭ ቆጣቢ አንዲሁም እንግልት የሌለበት መሆኑ በጣም ጥሩ ነው፤ ነገር ግን የኔትወርክ ችግር ስላለ ቢስተካከል የሚል አሰተያየቶችን ሰጥተው ስብሰባው ተጠናቆል።

06/05/2026
05/05/2026

Address

Sokota

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wag Himra Zone High Court ዋግ ኽምራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share