ወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ/Wolaita Zone Culture & Tourism Department

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • ወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ/Wolaita Zone Culture & Tourism Department

ወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ/Wolaita Zone Culture & Tourism Department የአከባቢ አገራቀፍና አለማቀፍ ትኩስ መረጃዎች ተደራሽ ይሆናሉ!
(2)

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በደረሰው  ድንገተኛ አደጋ የበርካቶች ህይወት ማለፉን ተከትሎ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን የወላይታ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ስምኦን ስላሎ ገልጸዋል‎  ...
13/03/2026

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በደረሰው ድንገተኛ አደጋ የበርካቶች ህይወት ማለፉን ተከትሎ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን የወላይታ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ስምኦን ስላሎ ገልጸዋል

መጋቢት 04/2018 ዓ/ም

አቶ ስምኦን በወንድማማች ህዝብ ላይ በደረሰው እጅግ አስከፊ ድንገተኛ አደጋ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በመምሪያው ስም ገልጸዋል።

በዞኑ በደረሰው አስከፊ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ የበርካታ ወገኖቻችን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ማለፍ እጅግ መራር ነው ያሉት ኃላፊው በድንገተኛ አደጋ የቤተሰቦቻቸውንና የዘመዶቻቸውን ህይወት ላጡት ወገኖች በወላይታ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ ስም መጽናናትን ተመኝተዋል።

Hashshu ufaytteta!!!‎wolaytta televizhzhiinenne wolaytta wogetaa eraadoonee issippe gayttidi issi eqota gidiyogan wolayt...
13/03/2026

Hashshu ufaytteta!!!

‎wolaytta televizhzhiinenne wolaytta wogetaa eraadoonee issippe gayttidi issi eqota gidiyogan wolaytta eraadooniyanne televizhzhiiniya eqotaa giyo sunttan ekkidi haggaazana mala Toophphiya odo gutaratu maataaway anttuwa immiis.

‎Ha anttoy imettidooga wolaytta eraadooniyanne televizhzhiiniya eqotaa oosuwa kaalettiya borddiya shiishshiya mantta Beeza Feqaadesillaase hashshu ufaytteta yaagiyo kiitaa aattidosona.

‎Ha naa'u eqotati issi eqota gididi oottana mala anttoy imettidoogee eqotay asaa wolqqaa, miishshaanne tekinoloojjiya buqurata issippe gattidi mino miidiya medhdhanawu gita beeraa bessiyogaa qonccissidosona.

‎ha waattay lo'onne deriya aliya haggaazaa immana mala hagaappe Kase miyyiyan eqqidi kaafiiddi takkida eqotatinne deree kaafana mala kiitaa aattidosona.



እንኳን ደስ አላችሁ!!

‎የወላይታ ማህበረሰብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ውህደት ጥያቄ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ይሁንታ አግኝቶ ፈቃድ ተሰጠ።

‎ባለሥልጣኑ በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 አንቀጽ 45 ንዑስ አንቀጽ 2/ሀ እና በማህበረሰብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት መመሪያ ቁጥር 924/2014 መሠረት መስፈርቱ ተሟልቶ የተገኘ በመሆኑ ከመጋቢት 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል።

‎ይህንን በማስመልከት የወላይታ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ፈቃደስላስ ቤዛ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

‎የሁለቱ ተቋማት ውህደት ጠንካራና ተደራሽ ሚዲያ ከመፍጠር ባሻገር በተቋማት ያለውን የሰው ኃይልና በጀት አቅናጅቶ ለመምራት እንዲሁም የሚዲያ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እጥረት ችግር ለመቅረፍ ፋይዳው የጎላ ነው ብለዋል።

‎የሚዲያዎች ውህደት በአካባቢው የመንግስትና ህዝብ መካከል ድልድይ በመሆን ወቅታዊ መረጃ በጥራትና በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ቦርዱ ከጀመራቸው ሪፎርም ሥራዎች አንዱ መሆኑንም አንስተዋል።

‎የሁለቱ ሚዲያ ተቋማት ውህደት ውጤታማ እንዲሆን መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተለመደው ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርበዋል።

/ወላይታ ቴሌቪዥን እንደዘገበው/

27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026
27/01/2026

Address

Wolaita
S**o

Telephone

+251979724115

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ/Wolaita Zone Culture & Tourism Department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ/Wolaita Zone Culture & Tourism Department:

Share