Wolaita Zone Plan& Development Dept/ የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Wolaita Zone Plan& Development Dept/ የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ

Wolaita Zone Plan& Development Dept/ የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolaita Zone Plan& Development Dept/ የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ, Government Organization, Sodo.

DPP structure in wolaita zone finance plan development in 2025 as one of the core process of the department and Undertake overall plan activities including resource distribution of the fiscal year.

25/10/2025
25/10/2025
Big shout out to my newest top fans! 💎 Sebsibe SilasDrop a comment to welcome them to our community,
25/10/2025

Big shout out to my newest top fans! 💎 Sebsibe Silas

Drop a comment to welcome them to our community,

25/10/2025
የወላይታ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነውወላይታ ሶዶ:- ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም የወላይታ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት የ201...
25/10/2025

የወላይታ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው

ወላይታ ሶዶ:- ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም የወላይታ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የዞን ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል።

በመድረኩ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማን ጨምሮ የዞን አመራሮች እየሳተፉ ይገኛሉ።

በዞኑ ፕላንና ልማት መምሪያ በኩል በአስፈፃሚ መ/ቤቶች የሚከናወኑና የተከናወኑ አስተዳደራዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት እንቅስቃሴዎች በሰነድ እየቀረበ ይገኛል።

22/10/2025
   የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገባቸው   በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ 2ኛ ደረጃ ተሸለሚ ሆኗል።ለዚሁ የተገባር አፈጻጸም ስኬት  አስተዋጽኦ ያደረጉ የመም...
08/08/2025


የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገባቸው በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ 2ኛ ደረጃ ተሸለሚ ሆኗል።

ለዚሁ የተገባር አፈጻጸም ስኬት አስተዋጽኦ ያደረጉ የመምሪያው ማኔጀመንት አካላት፣ አጠቃላይ ሰራተኞች እና አስፈፃሚ ሴክተሮች ከልብ እናመሰግናለን።

04/08/2025

Celebrating my 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

04/08/2025

Celebrating our 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Zone Plan& Development Dept/ የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Wolaita Zone Plan& Development Dept/ የወላይታ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ:

Share