የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ተቋም ህዝብ ግንኙነት/wolaita sodo prison media communication/

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ተቋም ህዝብ ግንኙነት/wolaita sodo prison media communication/

የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ተቋም ህዝብ ግንኙነት/wolaita sodo prison media communication/ prsion organization

05/03/2014 ዓ.ም  ወላይታ ዞን የሶዶ ማረሚያ ተቋም አጠቃላይ የፖሊስ አባትና ሲቭል ሰራተኞች በተገኙበት ወቅታዊና አገራዊ ዙሪያ በተመለከተ የሶዶ ማረምያ ተቋም ኃላፊ የሆኑት ኮ/ር ደጄ...
18/11/2021

05/03/2014 ዓ.ም ወላይታ ዞን የሶዶ ማረሚያ ተቋም አጠቃላይ የፖሊስ አባትና ሲቭል ሰራተኞች በተገኙበት ወቅታዊና አገራዊ ዙሪያ በተመለከተ የሶዶ ማረምያ ተቋም ኃላፊ የሆኑት ኮ/ር ደጄኔ ዳርጮ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል ።

ሶዶ ማረሚያ ተቋም ታራሚዎች የሙያ ባለቤት እንድሆን ከሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተለያየ ሙያ ማለትም በብረታብረት ሙያ፣ብሎኬት ማምረት ሙያ፣ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ሙያ፣መሰረታዊ ...
05/11/2021

ሶዶ ማረሚያ ተቋም ታራሚዎች የሙያ ባለቤት እንድሆን ከሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተለያየ ሙያ ማለትም በብረታብረት ሙያ፣ብሎኬት ማምረት ሙያ፣ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ሙያ፣መሰረታዊ ኮምፕዩተር ሙያ፣በአውቶመካኒክ ሙያ ሰልጠና አራት ወር የሰለጠኑ 146 ለህግ ታራሚዎች በቀን 25/02/2014 ዓ.ም የሶዶ ማረሚያ ተቋም ኃላፊ የሆኑት ኮማንደር ደጀኔ ደርጮ ንግግር ካደረጉ ቦኃላ ስልጠና ያጠናቀቁ ታራሚዎች ሰርተፍኬት ተሰቷል።

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ማረ/ቤቶች አሰ/ር ኮሚሽን  አቅራቢነት የክልሉ መንግሰት በሰጠው የመደበኛ ይቅርታ መሰፈረቱን ለሚያሟሉ ለህግ ታራሚዎች የወላይታ ዞን ፊትህ ቢሮ ኃላፊ እና የሶዶ ማረሚያ ...
01/10/2021

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ማረ/ቤቶች አሰ/ር ኮሚሽን አቅራቢነት የክልሉ መንግሰት በሰጠው የመደበኛ ይቅርታ መሰፈረቱን ለሚያሟሉ ለህግ ታራሚዎች የወላይታ ዞን ፊትህ ቢሮ ኃላፊ እና የሶዶ ማረሚያ የተቋሙ ኃላፊ ኮማ/ር ደጀኔ ዳርጨ ከዚህ በኃላ ወደ ህብርቴሰብ ተቀላቅላችሁ ሰላማዊ ኑሮ እንድትኖሩና አመራች ዜጋ እንድትሆኑ የሚል መልዕክት ካሰተላለፊ በኃላ ወንድ=74,ሴት=07,ከእናታቸው ጋር ያሉ ህፃናት ወንድ=1,ሴት=1,ጠ/ድምር= 83 የህግ ታራሚዎች በመደበኛ ይቅርታ ተለቋል።

የደቡብ ክልል ማረሚያ ቤቶች አሰ/ር ኮሚሽን በቀን 07/01/2014 ዓ/ም የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት አዲሱን የማረሚያ ፖሊስ ደንብ ልብስ አስመርቋል ።
19/09/2021

የደቡብ ክልል ማረሚያ ቤቶች አሰ/ር ኮሚሽን በቀን 07/01/2014 ዓ/ም የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት አዲሱን የማረሚያ ፖሊስ ደንብ ልብስ አስመርቋል ።

በቀን 8/01/2014 ዓ/ም የደቡብ ክልል ማረሚያ ቤቶች አሰ/ር ኮሚሽን የሥራ ባልደረባ የሆኑት አንድ ወንድና አንድ ሴት ለሥራ ጉዳይ ወደ ጋሞ ጎፋ ዞን  አርባምንጭ ከተማ በሄዱበት በመኪና ...
19/09/2021

በቀን 8/01/2014 ዓ/ም የደቡብ ክልል ማረሚያ ቤቶች አሰ/ር ኮሚሽን የሥራ ባልደረባ የሆኑት አንድ ወንድና አንድ ሴት ለሥራ ጉዳይ ወደ ጋሞ ጎፋ ዞን አርባምንጭ ከተማ በሄዱበት በመኪና አደጋ ህወታቸው አልፏል።የሶዶ ማረሚያ ተቋም አባሎችና ስቨል ሰራተኞች ለወላጂ ቤቴሰብ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛል።።!!!
/Rip/Rest in peace:::::!

የሶዶ ማረሚያ ተቋም ከቅድስት ማረያም ተክነክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በማረምና ማነጽ ዋና ሥራ ሄዴት ጋር በመተባበር በልብስ ጥልፍ ሥራ ሙያ 1 ዓመት ያሰለጠናቸውን በቁጥር 9 ሴት የህግ ታራሚ...
04/09/2021

የሶዶ ማረሚያ ተቋም ከቅድስት ማረያም ተክነክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በማረምና ማነጽ ዋና ሥራ ሄዴት ጋር በመተባበር በልብስ ጥልፍ ሥራ ሙያ 1 ዓመት ያሰለጠናቸውን በቁጥር 9 ሴት የህግ ታራሚዎችን በቀን 29/12/013 ዓ/ም ላይ በኮሌጁ ገቢ አስመርቋል።

በወላይታ ዞን ሶዶ ማረሚያ ተቋም የ2013 ዓ/ም የእቅድ አፈጻጸም ክንውንና የ2014 ዓ/ም በጀት ዓመት ሊያከናውኗቸው ባቀዳቸው ዕቅዶች ዙሪያ በቀን 28/12/2013 ዓ/ም አጠቃላይ የተቋሙ ...
03/09/2021

በወላይታ ዞን ሶዶ ማረሚያ ተቋም የ2013 ዓ/ም የእቅድ አፈጻጸም ክንውንና የ2014 ዓ/ም በጀት ዓመት ሊያከናውኗቸው ባቀዳቸው ዕቅዶች ዙሪያ በቀን 28/12/2013 ዓ/ም አጠቃላይ የተቋሙ ፖሊስ አባሎች፣አመራሮች፣የሲቪል ሥራተኞች፣የህግ ታራሚ ኮሚቴዎችና እንድሁም ለሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሰፋ ያለ ውይይት ተደርገዋል።

በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ በቀን 19/12/013 ዓ/ም በዞን ደርጃ ባለው ድጋፍ ሰልፍ ላይ የሶዶ ማረሚያ ተቋም ፖሊስ አባላትና ሲቪል ሰራተኞች እኛም የትም፣መቼም፣በምንም ኢትዮጵያን ለማዳን እ...
25/08/2021

በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ በቀን 19/12/013 ዓ/ም በዞን ደርጃ ባለው ድጋፍ ሰልፍ ላይ የሶዶ ማረሚያ ተቋም ፖሊስ አባላትና ሲቪል ሰራተኞች እኛም የትም፣መቼም፣በምንም ኢትዮጵያን ለማዳን እንዘምታለን በማለት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄደዋል።

የወላይታ ዞን ሶዶ ማረሚያ ተቋም ሲቪል ሰራተኞችና ፖሊስ አባላት በተቋሙ ይዞታ ላይ ኢትዮጵያን ለዜጎቿ ምቹ እናደርግ መርሃ ግብር ለማሳካት በቀን 11/12/013 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራቸውን ...
18/08/2021

የወላይታ ዞን ሶዶ ማረሚያ ተቋም ሲቪል ሰራተኞችና ፖሊስ አባላት በተቋሙ ይዞታ ላይ ኢትዮጵያን ለዜጎቿ ምቹ እናደርግ መርሃ ግብር ለማሳካት በቀን 11/12/013 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
በተቋሙ ይዞታ ላይ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ያስጀመሩት የሶዶ ማረሚያ ተቋም ኃላፊ የሆኑት ኮማንደር ደጀኔ ዳርጮ እንደገለፁት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማኖር ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ የተቋሙ አባል እንደቀድሞ ችግኞቹን ተከታትሎ መንከባከብና ለውጤት የማብቃት ኃላፊነት አለብን ሲሉ በአፅኖት አሳስቧል።

በቀን 29/11/2013 ዓ/ም የሶዶ ማረሚያ ተቋም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ እስከ 8ኛ ክፈል የካርድ አሰጣጥ ሰነ-ሰርዓት ተካሂዷል።
06/08/2021

በቀን 29/11/2013 ዓ/ም የሶዶ ማረሚያ ተቋም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ እስከ 8ኛ ክፈል የካርድ አሰጣጥ ሰነ-ሰርዓት ተካሂዷል።

በቀን 10/11/013 ዓ/ም በሶዶ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ታስረው ለሚገኙ አጠቃላይ ለህግ ታራሚዎች ና  አጠቃላይ ለተቋሙ ሰራተኞች የዓይን ምርመራን ጨምሮ የተለያዩ ምርመራዎች ከክርስቲ...
17/07/2021

በቀን 10/11/013 ዓ/ም በሶዶ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ታስረው ለሚገኙ አጠቃላይ ለህግ ታራሚዎች ና አጠቃላይ ለተቋሙ ሰራተኞች የዓይን ምርመራን ጨምሮ የተለያዩ ምርመራዎች ከክርስቲያን ሆስፒታል በመጡ ዶ/ሮች ና ባለሞዎች ህክምና አደረገው በውጤታቸው መሠረት ለሁሉም ታካሚዎች መድኃነት ሰጥተዋል።

በወላይታ ዞን ሶዶ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ታስረው ከሚገኙ ከህግ ታራሚዎች መካከል የ8ኛ ክፈል ፈተና እየወሰዱ ያሉት ብዛት ወንድ=65,ሴት=04 ድምር=69 የሚሆኑ ተማሪዎች ከቀን 28/...
05/07/2021

በወላይታ ዞን ሶዶ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ታስረው ከሚገኙ ከህግ ታራሚዎች መካከል የ8ኛ ክፈል ፈተና እየወሰዱ ያሉት ብዛት ወንድ=65,ሴት=04 ድምር=69 የሚሆኑ ተማሪዎች ከቀን 28/10/013ዓ/ም--30/10/013ዓ/ም ድረስ እየተፈተኑ ይገኛሉ።

Address

S**o

Telephone

+251965249242

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ተቋም ህዝብ ግንኙነት/wolaita sodo prison media communication/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share