Bayira koyisha woreda agriculture and natural Dev.t office

Bayira koyisha woreda agriculture and natural Dev.t office Gov.t org

የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት  በ2013ዓ.ም  የተፋስስ ማብሰሪያ ቀን 19/05/2013ዓ.ም  በወይዴ ማሳያና ቀበሌ የሁሉም የወረዳ ከፍተኛ አመራሮችና የዞን  እር...
27/01/2021

የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2013ዓ.ም የተፋስስ ማብሰሪያ ቀን 19/05/2013ዓ.ም በወይዴ ማሳያና ቀበሌ የሁሉም የወረዳ ከፍተኛ አመራሮችና የዞን እርሻ መምሪያ ኃላፊዎችና የዞን ደጋፊ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁነታ እንድህ በመሰለው ዝግጅት በየአደረጃጀትና የህዝብ ንቅናቄ በላውንችግ ተቀን አጠቃላይ መገኘት ያለበት ወ 1899 ሴ1561 ድ 3460 ባሳተፌ ያለምንም የሰው ጉልበት ብክነት ሳይኖር በተመረጡ ቴክኖሎጂና ማለትም ጤረጰዛማና ድፕ ትሬንች ትኩረት የተደረገ የተፋስስ ፅንሴ ሀሳብ በማስፋት ሰፊው የህዝብ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልክ ተጀምሯል

የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት  በ2013ዓ.ም  የተፋስስ ማብሰሪያ ቀን 19/05/2013ዓ.ም  በወይዴ ማሳና ቀበሌ አመራሮችና የመሠረታዊ ድረጅት፣1ለ5 /1ለ10/አ...
27/01/2021

የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2013ዓ.ም የተፋስስ ማብሰሪያ ቀን 19/05/2013ዓ.ም በወይዴ ማሳና ቀበሌ አመራሮችና የመሠረታዊ ድረጅት፣1ለ5 /1ለ10/አደረጃጄቶች፣ የሴቶች ልማት ቡድንና አደረጃጄትና የወጣቶች ተሳትፎ ከነ ሙሉ የእርሻ መሣርያ የወረዳ ከፍተኛ አመራሮችና የዞን እርሻ መምሪያ ኃላፊዎችና የዞን ደጋፊ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁነታ እንድህ በመሰለው ዝግጅት በየአደረጃጀትና የህዝብ ንቅናቄ በላውንችግ ቀን አጠቃላይ መገኘት ያለበት ወ 1899 ሴ1561 ድ 3460 ባሳተፌ ያለምንም የሰው ጉልበት ብክነት ሳይኖር በተመረጡ ቴክኖሎጂና ማለትም ጤረጰዛማና ድፕ ትሬንች ትኩረት የተደረገ የተፋስስ ፅንሴ ሀሳብ በማስፋት ሰፊው የህዝብ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልክ ተጀምሯል

የ2013ዓ.ም   የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈ/ሀ/ል/ጽ/ቤት  አንደኛ ዙር መስኖ በመደብና ከመደብ ወደ ማሣ የተዛወረ የወይዴ ማሣና ቀበሌ በአቶ ተስፋዬ ቴጋ  ማሳ ላይ  0.5ሄ/ር  የተ...
21/11/2020

የ2013ዓ.ም የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈ/ሀ/ል/ጽ/ቤት አንደኛ ዙር መስኖ በመደብና ከመደብ ወደ ማሣ የተዛወረ የወይዴ ማሣና ቀበሌ በአቶ ተስፋዬ ቴጋ ማሳ ላይ 0.5ሄ/ር የተሸፈነ ጎሮ አትክልት

Address

S**o

Telephone

+251934709545

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bayira koyisha woreda agriculture and natural Dev.t office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bayira koyisha woreda agriculture and natural Dev.t office:

Share