Sintayehu's Holistic Ministry Service

Sintayehu's Holistic Ministry Service We Offer Ecclesiastical & Social Services Via This Page.

17/05/2026
17/05/2026
15/05/2026

ትላንት 51 ተሳፋሪዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በድንገት መገልበጡን ተከትሎ እጅግ አሳዛኝ አደጋ ደርሷል። በተሽከርካሪው ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ህይወታቸውን ለማዳን ባደረጉት ከፍተኛ ጥረት ወቅት ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳቶች ደርሶባቸዋል።
የህፃኗ እናት ጨምሮ አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች በአሁኑ ሰዓት በሆስፒታል ከፍተኛ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል። ይሁን እንጂ አደጋው በደረሰበት ስፍራ የደረሱት የፌደራል ፖሊስ አባላት ያዩት ነገር ግን እጅግ አስገራሚ ሆኗል። በዚያ ሁሉ ድንጋጤና ስቃይ መሃል፣ ይህች ህፃን ያለምንም ጭረትና ጉዳት እናቷ አጠገብ ቁጭ ብላ ስትጫወት ተገኝታለች።
ይህ ክስተት ፈጣሪ ለንጹሃንና ደጋፊ ለሌላቸው እንዴት ባለ ልዩ ጥበቃ ደራሽ እንደሚሆን በግልጽ ያሳየ ተግባር ሆኗል። በአሁኑ ሰዓት በተሽከርካሪው ላይ የደረሰው የጉዳት መጠንና መንስኤው እየተጣራ እንደሚገኝ ታውቋል።

01/05/2026

Election Vs Africanism!!!

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ያውቃሉ..? ❖ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና በኮይኔ ግሪክ ቋንቋዎች ነው። ❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ• 66 መጽሐፍት• 1,1...
25/04/2026

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ያውቃሉ..?

❖ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና በኮይኔ ግሪክ ቋንቋዎች ነው።

❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
• 66 መጽሐፍት
• 1,189 ምዕራፎች
• 31,173 አንቀፆች
• 810,697 ቃላት
• 3,566,480 ፊደላት ይገኛሉ።

❖ በጣም ረጅሙ መጽሐፍ- መዝሙረ ዳዊት ሲሆን
• በጣም አጭሩ መጽሐፍ- ሶስተኛ ዮሐንስ
• በጣም ረጅሙ ምዕራፍ- መዝሙረ ዳዊት 119
• አጭሩ ምዕራፍ መዝሙረ ዳዊት 117 ነው።

❖ የመጽሐፍ ቅዱስ አማካይ ስፍራ መዝሙረ ዳዊት 118:8 ነው።

❖በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆነው ስም ዘካሪያስ ነው።

❖ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተጠቀሰው ስም "ዳዊት" ሲሆን 1008 ጊዜ ተጠቅሷል። በመቀጠልም ኢየሱስ 973 ጊዜ፤ ሙሴ 829 ጊዜ ተጠቅሰዋል።

❖ ሙሉው መጽሐፍ ቅዱስ እና የትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፍ አስደናቂ መመሳሰል አላቸው።
ይኸውም፦
• መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍ ሲኖሩት ትንቢተ ኢሳይያስ 66 ምዕራፎች አሉት።

• የመጀመሪያው 39 የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝብ ነው። እንደዚሁም የመጀመሪያው የትንቢተ ኢሳይያስ 39 ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝቦች ነው።

• የመጨረሻው 27 የመጽሐፍት ቅዱስ መጻህፍት የሚያስተምሩት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ እንደዚሁም የመጨረሻዎቹ 27 የትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ ክርስቶስ መምጣት ነው።

❖ መጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ያለቀው በ1600 ዓመታት የጊዜ ልዩነት ውስጥ ሲሆን ይህም ከ1500 ዓመተ ዓለም እስከ 100 ዓመተ ምህረት ድረስ ያለውን ዘመን ያጠቃልላል።

❖ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉት መጽሐፍ ነው።( 2ጴጥ 1:21)

❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ 49 የምግብ ዓይነቶች ተጠቅሰዋል፤ በተለይ "ጨው" 30 ጊዜ ተጠቅሷል።

❖ ከቤት እንሰሳት መካከል ስሟ ያልተጠቀሰ እንሰሳ
"ድመት" ብቻ ናት።
ውሻ 14 ጊዜ ተጠቅሷል።

❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ እራሳቸውን በራሳቸው ያጠፉ ሰዎች ሰባት ሲሆኑ
እነርሱም፦ 1. አቤሜሌክ 2. ሳምሶን 3. ሳዖል 4. የሳዖል ወታደር 5. አኪጦፌል 6. ዚምራ 7. ይሁዳ ናቸው።

❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ
ስለ ፀሎት 400 ጊዜ
ስለ እምነት 500 ጊዜ
ስለ ገንዘብና ሐብት ደግሞ 2,000 ጊዜ ተፅፏል። መጽሐፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ስር ነው ይለዋል።

❖ መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው በ 1388 ዓ.ም ነው።

,
..✍️

Address

SNNPRS
Mizan Teferi

Telephone

+251911996288

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sintayehu's Holistic Ministry Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Sintayehu's Holistic Ministry Service:

Share