South Bench Woreda Planning Office

South Bench Woreda Planning Office የደቡብ ቤንች ወረዳ ፕላን ጽ/ቤት

23/12/2024
ታህሳስ 21/04/2014ዓ/ምየኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዋሊያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሱዳንን 3 ለ 2 አሸንፉ።አማኑኤል ገብረ ሚካኤል 2 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን ሽመልስ በቀለ ቀሪዋን...
30/12/2021

ታህሳስ 21/04/2014ዓ/ም
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዋሊያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሱዳንን 3 ለ 2 አሸንፉ።

አማኑኤል ገብረ ሚካኤል 2 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን ሽመልስ በቀለ ቀሪዋን ጎል አስቆጥሯል።

ብሔራዊ ቡድኑ ለ33ኛው የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ያውንዴ ያቀና ሲሆን ጠንካራ ልምምድና የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን ጀምሯል።
የመረጃ ምንጫችን፦ዋልታ

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 21/04/2014ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ
👉 .. ደ/ወርቅ. ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

ታህሳስ 21/04/2014 ዓ/ም"ሰላም ይስፈን".!በሴቶች ላይ እየደረሠ ያለውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ በደቡብ ቤንች ወረዳ በደ/ወርቅ ከተማ ነገ ታህሳስ 22/4/2014ዓ/ም ከጥዋት 2:30 ...
30/12/2021

ታህሳስ 21/04/2014 ዓ/ም
"ሰላም ይስፈን".!በሴቶች ላይ እየደረሠ ያለውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ በደቡብ ቤንች ወረዳ በደ/ወርቅ ከተማ ነገ ታህሳስ 22/4/2014ዓ/ም ከጥዋት 2:30 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለጸ።

በደቡብ ቤንች ወረዳ ሴቶች ህጻናት ወጣቶች ጎዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሪት ታደለች ጋይድ ነገ ታህሳስ 22/2014ዓ/ም በደ/ወርቅ ከተማ"ሰላም ይስፈን".!" ፣"በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደረሰው ጥቃት ይቁም"..! እና እኔ ለእህቴ ጠባቂ ነኝ.! የሚሎ የተለያዬ መፎክሮች መሪ ቃል በመያዝ ሰለፍ እንደሚካሂዱ ገልጸዋሎ።

በአሻባሪው ህዋሓት በሴቶች እና ህፃናት ላይ እየደረሰ ያለውን ዘግናኝ ግፍ የሚቃወም እና ምዕራባውያን በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጣልቃ-ገብነት የሚያወግዝ ሠልፍ በደ/ወርቅ ከተማ በደማቅ ይካሄዳል ብለዋል፡፡

የተቋሙ ኃላፊ አክሎም የደቡብ ቤንች ወረዳ የሴክተር መስሪያ ቤቶች የሴት አመራሮችና ባለሙያዎች፣የደቡር ወርቅ ከተማ የሴት የአመራር አካላትና ሠራተኞች እንዲሁም የደ/ወርቅ ከተማ እናቶች እና ሴቶች የህብረተሰብ ክፍል በሠልፉ ላይ ይገኛሎ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል።

የደቡብ ቤንች ወረዳ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ጀዋላ ኡመር ነገ ጥዋት 2:30 ስዓት ጀምሮ በወረዳችን የሚካሄደው የሠልፉ ዓላማ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት በሴቶች እና በህፃናት ላይ እዚህም እዚያም እየደረሰ ያለው ዘርፈ-ብዙ ጥቃት እንዲቆም በጋራ ለመጠየቅ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ነገ በሰልፉ ላይ"በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም፤የሴቶች ጥቃትን እንደ ጦር መሳሪያ መጠቀም ይብቃ፤ዓለም አቀፍ ሚዲያዎችና ተቋማት የተዛባ ዘገባቸውን ያቁሙ፤ በአሸባሪው ቡድን የሚደርሱ የሴቶችና የህፃናት ጥቃትን በጥብቅ እናወግዛለን" የሚሉና የተለያዬ ሌሎችም መልዕክቶች ለማንጸባረቅ የታልሞ ነው ብለዋል ወ/ሮ ጀዋላ ኡመር፡፡

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 21/04/2014 ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ
👉 .. ደ/ወርቅ...... ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

ታህሳስ 16/2014 ዓ/ምከወረዳው ርዕሰ መምህራን፣ምክትል ርዕስ መምህራን እና ሱፐር ቫይዘሮች ከተቋማቸው ድጋፍ በተጨማሪ ከ38 ሺህ 4 መቶ ብር በላይ ለመለገስ ቃል መግባታቸውን ተገለጸ።በደ...
25/12/2021

ታህሳስ 16/2014 ዓ/ም
ከወረዳው ርዕሰ መምህራን፣ምክትል ርዕስ መምህራን እና ሱፐር ቫይዘሮች ከተቋማቸው ድጋፍ በተጨማሪ ከ38 ሺህ 4 መቶ ብር በላይ ለመለገስ ቃል መግባታቸውን ተገለጸ።

በደቡብ ቤንች ወረዳ የፌች ወንዝ ድልድይ ግንባታ ማስጨረሻና የዘልሚ ወንዝ ድልድይ ማስጀመሪያ ንቅናቄ መርሃ ግብር ከርዕሰ መምህራን፣ምክትል ርዕስ መምህራን እና ከሱፐርቫይዘሮች ጋር በተደረገ ውይይት በዛሬው ዕለት ብቻ 38 ሺህ 4 መቶ ብር በላይ ከጥር ወር ጀምሮ ከደሞዛቸው ለመለገስ ቃል መግባታቸውን የፌኤችና የዘልሚ ወንዝ ድልድይ ግንባታ የሀብት አሰባሰብ ቴክኒክ ኮሚቴ ስብሳብ አቶ መራዊ መኮንን ገለጹ ።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ኢንተርፐራይዝ ጽ/ቤት ኃላፊና የወረዳው ምክትል አሰተዳዳሪ እንኳን ደና መጣቹ መልክት ከአሰተላለፍ በኸላ የመከፈቻ ንግግር እንዴያደርጎ የቀድሞ የወረዳ አሰተዳዳሪና የሀብት አሰባሰብ አብይ ኮሚቴ ስብሳቢ የመክፈቻ ንግግር እንዴያደረጉ ጋብዘዋል።

የቀድሞው የደቡብ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የአሁኑ የቤንች ሸኮ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ሀላፊ አቶ ኮጁ በደካች የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል በንግግራቸውም ልማት ድንበር የለውም በጋራ የጀመርነውን ልማት ማጠናቀቅ የሁላችንም የቤት ስራ ነው ብለዋል ።

በውይይቱ አስተያዬታቸውን የሰጡት ሱፐርቫይዘሮችና ርዕሰ መምህራኖች እንዳሉት በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የፌኤች ወንዝ ድልድይ ግንባታ ለማጠናቀቅ እና በዕቅድ የተያዘውን የዘልሚ ወንዝ ድልድይ ጀምሮ ለመጨረስ የበኩላቸውን በመስጠት ከዕቅድ በላይ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

በመጨረሻም የፌች ወንዝ ድልድይ አጠናቆ የዘልሚ ወንዝ ድልድይን ጀምሮ ለማጠናቀቅ የመምህራኑ ሚና ከፍተኛ ነው ያሉት የቀድሞ የደቡብ ቤንች ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኮጁ በዳካች ሁሉም መምህራን የልማቱ ተሳታፊ ሆኖ የተጀመረውን አጠናቀን ሌሎች ልማቶችን ለማስጀመር የሁሉም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ጉልህ ሚና እንዳለው ተናገሮዋል።

በማሰከተልም ከዝህ ቀደም የሾር ወንዝ ድልድይ ግንባታ የትምህር ተቋማት /ትምህርት ቤቶች 23 ሺህ 5መቶ ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 45 ሺህ 5መቶ ብር የለገሱ ሲሆን 193.7% ሲሆን የወረዳው መምህራን፣ ርዕስ መምህራን እና ሱፐር ባይዘሮች 230 ሺህ ለመሰብሰብ ታቅዶ 231 ሺህ 2 መቶ 44 ብር ቃል ከተገባ ውስጥ 972 መምራን 220 ሺህ 94 ብር የዕቅዳቸውን 95.7% በመለገሳቹ እና በዛሬው ቀን ከ38 ሺህ 4 መቶ ብር በላይ ለመለገስ ያሳያቹት ቁርጠኝነት ትልቅ መነሳሳት ከልብ እናመሰገናለን ከዕቅድ በላይ እንደምታሳኩ በእናተ ትልቅ ዕምነት አለን በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።።

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 16/04/2014 ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ
👉 ፕላን ጽ/ቤት .. ደ/ወርቅ...... ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

25/12/2021
ታህሳስ 15/4/2014ዓ.ምየደቡብ ቤንች ወረዳ ምክትል አሰተዳዳሪ አቶ አድማሱ ቀጣይ፣የደቡብ ቤንች ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ካሳ፣የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች ...
24/12/2021

ታህሳስ 15/4/2014ዓ.ም
የደቡብ ቤንች ወረዳ ምክትል አሰተዳዳሪ አቶ አድማሱ ቀጣይ፣የደቡብ ቤንች ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ካሳ፣የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች እና የፌኤችና የዘልሚ ወንዝ ድልድይ ግንባታ የሀብት አሰባሰብ ቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር በጋራ በመሆን የፌኤች ወንዝ ድልድይ ግንባታ የእስላብ ኮንክሪቲ ሙልቲ ጉብኝት አደረጎ።

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 15/04/2014 ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ
.. ደ/ወርቅ...... ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

ታህሳስ 15/4/2014ዓ.ምበዘረፍ የሚመለከታቸው አርሶ አደር፣የክላስተሩ ባለሙያዊች ስልጠና እንደተሰጠ የተቋሙ ኃላፊ ገለጹ።የደቡብ ቤንች ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ  አቶ ጸጋዬ ሽባብ ...
24/12/2021

ታህሳስ 15/4/2014ዓ.ም
በዘረፍ የሚመለከታቸው አርሶ አደር፣የክላስተሩ ባለሙያዊች ስልጠና እንደተሰጠ የተቋሙ ኃላፊ ገለጹ።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጸጋዬ ሽባብ የግብርና ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ወቅቱን ጠብቆ ለአርሶ አደሮች እንዴሰራጭ የወረዳው ህብረት ስራ ማህበራት አይነተኛ ሚና አላቸው ብለዋል፡፡

ለግብርና ምርትና ምርታማነት መጨመር የግብርና ግብዓት እና ወቅቱን የጠበቀ ስርጭት ማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደ
ጫወት ህብረት ስራ ማህበራት አይነተኛ ሚና አለው ብለዋል።

የቂጤ ግብርና ግብዓት አገልግሎት ማዕከል በዘረፍ የሚመለከታቸው አርሶ አደር፣የክላስተሩ ባለሙያዊች እና ለተቋም ባለሙያዊች ስልጠና እንደተሰጠ የተቋሙ ኃላፊ ገለጹ።

ከእንስሳዓት መዳሀኒት እሰከ የጓሮ አተክልት ዘር በዞኑ ብቸኛ ለአርሶ አደሩ የግብርና ግባዓት የሚያቀርብ እና ለወረዳችን የሚያከፋፍል እንደመሆኑ ልጎበኝ ይገባል በማለት የወረዳው ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጸጋዬ ሽባብ ጥሪያቸውን አቀርበዋል።

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 15/04/2014 ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ
👉 ፕላን ጽ/ቤት .. ደ/ወርቅ...... ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

ታህሳስ 15/4/2014ዓ.ምኦሚክሮን ልውጥ የኮቪድ 19 ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተ ወዲህ የብዙ አለም ሀገራት መነጋገሪያ ሆኗል፡፡በትላንትናው ዕለትም በሀገራችን ለ10,828 ግለሰቦች ...
24/12/2021

ታህሳስ 15/4/2014ዓ.ም
ኦሚክሮን ልውጥ የኮቪድ 19 ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተ ወዲህ የብዙ አለም ሀገራት መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

በትላንትናው ዕለትም በሀገራችን ለ10,828 ግለሰቦች የኮቪድ-19 ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን 2,992 ግለሰቦች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤናኢንስቲትዩት መረጃ እንደሚያመለክተው የኮቪድ-19 የብዙዎችን ህይወት እየነጠቀ ብዙዎችን ደግሞ አካላዊ እና ማህበረሰባዊ ቀውስ ውስጥ እየከተተ በመሆኑ የኮቪድ 19 ፕሮቶኮሎችን በመተግበር መከላከል ይቻላል።

ስለሆነም እያንዳንዱ ግለሰብ፣ቤተሰብ፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣የሐይማኖት ተቋማት፣ ሲቪክ ማህበራት፣አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ የጤና ባለሙያዎች፣መምህራንና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ማስክ ማድረግ፣ የእጅን ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ እና ርቀትን በመጠበቅ በተጨማሪም የኮቪድ -19 ክትባት መከተብ እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከኮቪድ-19 ቫይረስ ተጋላጭነት ይቀንሳሉ ለወረርሽኙ መዛመትም ምክንያት አይሆኑም።

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 15/04/2014 ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ
👉 ፕላን ጽ/ቤት .. ደ/ወርቅ...... ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

ታህሳስ 15/04/2014 ዓ/ምየደቡብ ቤንች ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ከበደ ነገ ታህሳስ 16/4/2014ዓ/ም በወረዳው ባሎ የትምህርት ተቋማት ረዕስ መምራን እና ሱፕር ባይዘ...
24/12/2021

ታህሳስ 15/04/2014 ዓ/ም
የደቡብ ቤንች ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ከበደ ነገ ታህሳስ 16/4/2014ዓ/ም በወረዳው ባሎ የትምህርት ተቋማት ረዕስ መምራን እና ሱፕር ባይዘሮች ጋር የፌኤች ድልድይ ማሰጨረሻ፣ የዘልሚ ወንዝ ማሰጀመራያ ንቅናቄ ላይ ከጥዋቱ 2:30 እንዴገኙ ጥሪ ተላልፋል ብለዋል።

የተቋሙ ኃላፊ አክሎ በደመቀ ዝግጀት የፌኤች ወንዝ ድልድይ ማሰጨረሻ፣የዘልሚ ወንዝ ድልድይ ማሰጀመሪያ ፕሮጀክት ንቅናቄ በወረዳው መንግስት በምክር ቤት አዳራሽ ከላይ በተባለው ስዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ የተቋሙ ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ከበደ ተናገረዋል።

👉አካባቢዎን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ!
👉መከላከያን ይደግፉ!👈
👉ታህሳስ 15/04/2014 ዓ/ም🤏
👉በቤንች ሾኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ .. ደ/ወርቅ...... ••●◉◉●••
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

Address

Deberwek
Mizan Teferi

Telephone

+251924985333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South Bench Woreda Planning Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share