Liben Town Press

Liben Town Press Liben Town is found in North Achefer Woreda.Liben is the administrative town of North Achefer Woreda. Liben is a town found in north achefer woreda.

ሰላም ....  እንዴት ናችሁ ?የአማረ የህክምና ማስረጃ ያላችሁ ሰዎች ላኩልን......ከፍተኛ ተከታይ ላላቸው ለተለያዩ የpage share እናድርግለት ።
06/07/2025

ሰላም .... እንዴት ናችሁ ?የአማረ የህክምና ማስረጃ ያላችሁ ሰዎች ላኩልን......ከፍተኛ ተከታይ ላላቸው ለተለያዩ የpage share እናድርግለት ።

  ይህ የምታዩት ወጣት   ተወልዶ ያደገ ገና 26 አመት ወጣት ገና ወጣት ነቱን አጣጥሞ ሳይጨርስ    እየተሰቃየ ያለ ወንድማችን ነው ህመሙን ለመታከም ደግሞ እሱም ሆነ በቴሰቦቹ የማሰከሚያ ...
04/07/2025

ይህ የምታዩት ወጣት ተወልዶ ያደገ ገና 26 አመት ወጣት ገና ወጣት ነቱን አጣጥሞ ሳይጨርስ እየተሰቃየ ያለ ወንድማችን ነው
ህመሙን ለመታከም ደግሞ እሱም ሆነ በቴሰቦቹ የማሰከሚያ ገዘብ ስለለላቸው
ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና
አቅማችሁ የሚፈቅደውን በዚህ አካውንት የአካውቱ ባሌቤት ስም አማረ ነጠረ 1000431772985 ሂዌቴን ታደጓት እያለ ነው ወንድማችን አማረ ነጠረ

12/10/2023

ሊበን ከተማ...

07/08/2023

ሰላም ለሀገራችን

   ለሊበን ቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ....👇👇👇Liben TVET College ሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅጅ
27/07/2023


ለሊበን ቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ....👇👇👇
Liben TVET College ሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅጅ

24/07/2023

በሰሜን ጎጃም ዞን
😘🥰🥰

እሰኪ አቸፈርን ሲቀጥል ጎጃምን በደንብ የገለጸበት ሙዚቃ ተጋበዙ
28/06/2023

እሰኪ አቸፈርን ሲቀጥል ጎጃምን በደንብ የገለጸበት ሙዚቃ ተጋበዙ

New Ethiopian Eskista Dance Music 2023 : GOJAM WELELAW | ጎጃም ወለላው by Fikru Yilkal ፍቅሩ ይልቃል. Official Music Video© 2023 Admas Entertainment. All Rights Reserv...

"ፅንፈኛ .... " ነው ያሉ አቶ አምሳሰውቆይ እንዳንተ አይነቶችን ሆድ አደሮችን .... ህዝብ መብራትና ውሃ ሲጠይቅ መልሳችሁ  #ጥይት የሆናችሁትን ምን እንበላችሁ ? ለነገሩ ሰው የዘራውን...
23/06/2023

"ፅንፈኛ .... " ነው ያሉ አቶ አምሳሰው
ቆይ እንዳንተ አይነቶችን ሆድ አደሮችን .... ህዝብ መብራትና ውሃ ሲጠይቅ መልሳችሁ #ጥይት የሆናችሁትን ምን እንበላችሁ ? ለነገሩ ሰው የዘራውን ያጭዳል እንደሚባለው እናንተም በቅርቡ የእጃችሁን ታገኛላችሁ ......💪💪💪

የሊበን መሪ ማዘጋጃ ቤት Bravo 👏👏👏 ብለናል። ቀጣይም የተሻለ ስራ ሰርታችሁ እንደምታሳዩን አንጠራጠርም ።ፎቶ - በ 2015 ዓ.ም ለ11 የቤቶች ማህበራት የቦታ ሽንሽና  ሲካሄድBirBir...
09/06/2023

የሊበን መሪ ማዘጋጃ ቤት Bravo 👏👏👏 ብለናል። ቀጣይም የተሻለ ስራ ሰርታችሁ እንደምታሳዩን አንጠራጠርም ።
ፎቶ - በ 2015 ዓ.ም ለ11 የቤቶች ማህበራት የቦታ ሽንሽና ሲካሄድ
BirBirhanu Mogesges 👏

  እየተሰራ ያለው የአስፓልት መንገድ ግንባታ ተለዋጭ መንገድ ስለሌለው እንዲህ በምታዩት ሁኔታ ህዝቡን እያሰቃየው ነው። በዚህ ከቀጠለ ደግሞ ሀምሌ እና ነሀሴ ወር ላይ ምንም ዓይነት የመኪና ...
08/06/2023

እየተሰራ ያለው የአስፓልት መንገድ ግንባታ ተለዋጭ መንገድ ስለሌለው እንዲህ በምታዩት ሁኔታ ህዝቡን እያሰቃየው ነው። በዚህ ከቀጠለ ደግሞ ሀምሌ እና ነሀሴ ወር ላይ ምንም ዓይነት የመኪና እንቅስቃሴ እንደማይኖር ይገመታል።

01/06/2023


Address

Liben
Lalibela
KEBELE02

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liben Town Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share