Wajjira Galii Bulchinsa Magaalaa Kamisee/ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Kemise
  • Wajjira Galii Bulchinsa Magaalaa Kamisee/ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት

Wajjira Galii Bulchinsa Magaalaa Kamisee/ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት Revenue office

12/10/2021
15/09/2021
10/09/2021

Dalaldalitootaa magaalaa ķeenyaa
Huuñdaaf baga bara haraa 2014
Geessan jeechaa bari kun
KanĢammachuu,kan badhadhinaa
Hata'u jeechaa bara kan seera aluumaa
Sirnaa bulchiñsaa taaksi irraatti gahaa
Jiruu waalin haittisinuu

Send a message to learn more

09/09/2021

Waajjiri galii magalaa kamisee
Bara baajeta 2013 qaarshii116,112,753
Sassabee bara baajeta 2013tti gali idilee
Fi galii tajaajila magaalaa qaarshii 128,222,523 yoo ta'u kaneenii
Keessaatti galii idilee qaarshi 87,880,148
Galii Tajaajilaa 40,342,375
Raawwii galii idilee 75,574,866.05
Raawwii galii Tajaajilaa. 40,537,887 dha
Galii idilee dhibbentaa 86%
Galii Tajaajilaa magaala 100.48%
Raawachuu kan danda'amee yoo ta'u
Danqaaleen tuuree galimaaga'insaa dhabuu karooraa
1ffaa sabbaba dhibee cvde19 dinagdeen
Magaalaa dadhabu
2ffaa daldalaa seea alaa
3ffaa nagaheVAT seeran laachuudhabu
Rakkolee kan qolaachu keessaatti
1ffaa daldalaa seera 256 saphanaa gibiraa galichuu dandamer
2ffaa daldalaa nagahee VAT hin laanee daldala 35 qaarshi Milinaa2.6 adabamaniru
Walumaa galaa namusaafi kakaumsaa gaarin hojjetaan hun di dirqamaa isaa bahatera

Send a message to learn more

04/08/2021

ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲታተምባቸው የነበሩ ሰላሳ አንድ ህገ-ወጥ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ተያዙ
ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም
በሀሰተኛ ማንነት የሀገርንና የህዝብ ሀብት ለመዝረፍ ሲውሉ የነበሩ 31 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የተያዙት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ነው፡፡
ደረሰኝ ግብይት መኖሩ የሚያረጋግጥ ለታክስ አሰባሰብ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ የዕቃ ወይም የአገልግሎት ልውውጥ ሳይኖር ደረሰኝ መቁረጥ እና ማሰራጨት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 መሰረት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው፡፡
በ2013 በጀት ዓመት ሚኒሰቴር መስሪያ ቤቱ በያዛቸው ህገ-ወጥ ማሽኞች ብቻ 3.2 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለው ግብይት ሳይኖር ግብይት እንደተፈፀመ ተደርጎ ደረሰኝ በመቁረጥ ለታክስ ስወራ እና ማጭበርበር ውለዋል፡፡
በእነዚህ ማሽኖች ታትመው የተሰራጩ ሀሰተኛ ደረሰኞች በአንዳንድ ግብር ከፋዮች ግብርን አሳንሶ ለማሳወቅ ጥቅም ላይ ሲውሉ የነበሩ ናቸው፡፡
ሀሰተኛ ደረሰኝ አሳትሞ በማሰራጨት ወንጀል ተሳትፎ ሊኖራቸው ይችላል ተብለው የተጠረጠሩ 26 ሰዎች ተይዘው ጉዳያቸው በህግ በመታየት ላይ ይገኛል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ክትትል ተደርጎባቸው በግብይት ወቅት ደረሰኝ ያልቆረጡ 401 ደርጅቶች ተለይተው 20,450,000 ብር አስተዳደራዊ ቅጣት የተወሰነባቸው ሲሆን በድርጊቱ ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ 532 ሰዎች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው በወንጀል እንዲጠየቁ ተደርጓል፡፡

13/07/2021

ሀምሌና ግብሩ "ግብራችን ለህልውናችን" የደረጃ "ሐ" ግብር እስከ ሀምሌ አምስት ድረስ ያለው የአምስት ቀን አፈፃፅም በግብር ከፉይ ቁጥር ሲታይ እንደ ክልል ከ161,998 ወይም 54% የደረሰ ሲሆን የተሰበሰበው ገንዘብ ከ311ሚሊዮን ብር በላይ ደርሷል!

ዞኖችና ከተሞች

1.ምስራቅ ጎጃም..... 78.45%
2.ደቡብ ጎንደር ......77.86%
3.ዋግኽምራ........ 76.07%
4.ደብረማርቆስ....... 72.15%

5.ደቡብ ወሎ...... 67.30%
6.አዊ............. 61.47%

7.ምዕራብ ጎንደር.... 59.28%
8.ማዕከላዊ ጎንደር.... 57.95%
9.ምዕራብ ጎጃም ......54.40%
10.ኦሮሚያ .............. 51.85%

11.ሰሜን ጎንደር .......49.21%
12.ሰሜን ሸዋ.......... 45.17%

13.ባህርዳር ............39.38%
14.ሰሜን ወሎ.......... 36.21%

15.ጎንደር................ 25.29%
16.ደብረብርሃን........ 20.79%
17.ኮምቦልቻ............. 21.82

18.ደሴ .....................12.59

ያላሰለሰ ጥረትና ትጋት ለግብ ስኬት ወሳኝ ነው!!

Adoolesa 3 Bara 2013 akkanati olee
11/07/2021

Adoolesa 3 Bara 2013 akkanati olee

Adoolessi 2 halaa kanan Olee!!
09/07/2021

Adoolessi 2 halaa kanan Olee!!

Address

Kemise

Opening Hours

Monday 02:30 - 11:30

Telephone

+251335541014

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wajjira Galii Bulchinsa Magaalaa Kamisee/ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share