Gerba City Public Communication የገርባ ከተማህዝብ ኮሚኒኬሺን

  • Home
  • Ethiopia
  • Kembolcha
  • Gerba City Public Communication የገርባ ከተማህዝብ ኮሚኒኬሺን

Gerba City Public Communication የገርባ ከተማህዝብ ኮሚኒኬሺን ይህ የገርባ ከተማ ኮሚኒኬሺን page ነው
👉following ያድርጉ ።

21/12/2025

Big shout-out to my newest top fans! ፉፊ ነኝ ስደተኛዋ, Hayuti Negi Hayuti Negi, Hayu Abdela, Jenad Seid, Ahmed Iben Kabo

20/11/2025

With ይፋጃል እሳቱ – I just got recognised as one of their top fans!

አሁንም ለሁለተኛ ግዜ የተቋረጠው የ022 ጥርጊያ መንገድ  ከገርባ ወደ 022 ወዳጆ የሚወስደው የመንገድ ስራ ለሁለተኛ ግዜ ተቋርጦ ቀርቷል።ከዚህ በፊት ፊኒሺንግ ብቻ ሲቀረው የተቋረጠው መንገ...
21/10/2025

አሁንም ለሁለተኛ ግዜ የተቋረጠው የ022 ጥርጊያ መንገድ

ከገርባ ወደ 022 ወዳጆ የሚወስደው የመንገድ ስራ ለሁለተኛ ግዜ ተቋርጦ ቀርቷል።
ከዚህ በፊት ፊኒሺንግ ብቻ ሲቀረው የተቋረጠው መንገድ ሳይጨረስ እሄው ከ7&8 አመታት በላይ ያስቆጠረ ይገኛል
ነገርግን በማህበረሰቡ ጥያቄ መሰረት በ2017 ለሁለተኛ ግዜ በቃሉ ወረዳ ሊሰራ መሆኑን ከቃሉ ወረዳ ኮሚኒኬሺን የ Facebook ገፅ ለይ ለመመልከት ችለናል አንዳንድም የመስሪያ መሳሪያ ግባአቶችንም የገቡ ቢሆንም ነገርግን ባልታወቀ ምክኒያት አሁንም ለሁለተኛ ግዜ መቋርጡን ከአካባቢው ሰዎች ለማዎቅ ችለናል ።
ስለዚህ የሚመለከተው አካል በፍጥነት ስራው እንዲጀመርና የተቋረጠው የስራ መሳሪያ ማቴሪያል ማሺንን ጨምሮ እንዲገቡና ስራው እንዲጀመር ስንል በትህትና እንገልፃለን?

የወዳጆ ማህበረሰብ ።

16/09/2025
16/09/2025
በቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ "በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል ታላቁ ህዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።‎‎መስከረም 6 /2018 ዓ.ም የገርባ ከተማህዝብ ...
16/09/2025

በቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ "በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል ታላቁ ህዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።

‎መስከረም 6 /2018 ዓ.ም የገርባ ከተማህዝብ ኮሚኒኬሺን

‎በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ "በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል ታላቁ ህዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።

Address

Gerba
Kembolcha

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gerba City Public Communication የገርባ ከተማህዝብ ኮሚኒኬሺን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share