Freedom and Equality voice - Kalu

Freedom  and Equality voice - Kalu Are you an Ethiopian?

21/12/2022
20/03/2022

ወገን እንተጋገዝ እንርዳዳ በፈጣሪ ስም እለምናቹሃለው

የኢማም ሙሳ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል ወገኖቼ የምንችለውን ብቻ ሳይሆን የማንችለውን ሁላ ብታደርጉ ኢማም ይገባቸዋል ሼር ሼር

ቆመው እያሉ ለዑማው ለሙስሊሙ ደክመዋል ብዙ ብዙ ነገር ሆነዋል። ስደት ሳይበግራቸው ለኢትዮጲያ ከፍታ ልማት ደክመዋል ለአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰብ ላይ ማን እንደኢማም ሙሳ ሙስሊሞች ተጎዱ ተብሎ ማን እንደኢማም መስጂድ ይሰራል ከተባለ ማን እንደኢማም ‼️😢😢

ኢማም ሙሳ ብዙዎች ታመው አስተባብረው አሳክመዋል ለተቸገሩ ሰዎች ደርሰዋል እኚህ ብርቱ ጀግና ዛሬ እጅ ሰጡ 😭😭😭

እናም ወንድሞቼ ሶሻል ሚዲያው ብቻ ዉጤት የሚያመጣ አልመሰለኝም ብዙ ተከታይ ያላቹ ወንድሞች ኡስታዞች አላህ ሚንዳቹን ከፍ ያደርግላቹ ዘንድ እየለመንኩ ኢማም ሙሳን በማሳከም ሰበብ በመሆናቹ ጀነተል ፍርደውስ ታገኙ ዘንድ አላህን እየለመንኩ ከቻላቹ ጊዜያዊ ኮሚቴ አዋቅራቹ ብታንቀሳቅሱ ተቀባይነትም ስላላቹ በአጭር ጊዜ ኢማም ሙሳን ማሳከም እንችላለን ብዬ አስባለው

ያ ረብ አትፈትነን የኢማምን ሙሉ አፊያ አንተው መልስላቸው 🤲🤲

#አርፍደን በኋላ እንዳንቆጭ💔
#እኔ እያለሁ ኢማም በህክምና እጦት አይሞቱም___እንረባረብ እንፍጠን!!

ኢማም ሙሳን ለማሳከም የተከፈተ የባንክ አካውንት
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ☞1000461766327
#ዳሽን ባንክ ☞2931930957911
#አቢሲንያ ባንክ ☞92509297

ለበለጠ መረጃ

አስተባባሪዎችና የባንክ አካውንት የተከፈተባቸው ወንድሞች

0937778830 jemal ibrshim
0964155055 Juhar mohammed
0926969696 shemsu rahmeto
0928896070 የኢማም የራሳቸው

ለህዝብ የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው ሲመጡ አይኑ የሚቀላው ብዓዴን መልሶ ተመረጠ አላችሁኝ????
28/06/2021

ለህዝብ የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው ሲመጡ አይኑ የሚቀላው ብዓዴን መልሶ ተመረጠ አላችሁኝ????

የጥቁቶች ብልፅግና የብዙኻን ጉስቁልና ያልኩህ በምክንያት ነው። ከዚህ ፍየል ይች የተቸገረች ወሎየ ምን ደረሳት??? ፍየሉ ለመራጮች ቀብድ የታረደ እንጂ ለንፁሃን በሴራ ለተፈናቀሉት ምን ደረሳ...
17/06/2021

የጥቁቶች ብልፅግና የብዙኻን ጉስቁልና ያልኩህ በምክንያት ነው። ከዚህ ፍየል ይች የተቸገረች ወሎየ ምን ደረሳት??? ፍየሉ ለመራጮች ቀብድ የታረደ እንጂ ለንፁሃን በሴራ ለተፈናቀሉት ምን ደረሳቸው????

15/06/2021

የጥቁቶች ብልፅግና የብዙኻን ጉስቁልና ያልኩህ በምክንያት ነው። ከዚህ ፍየል ይች የተቸገረች ወሎየ ምን ደረሳት??? ፍየሉ ለመራጮች ቀብድ የታረደ እንጂ ለንፁሃን በሴራ ለተፈናቀሉት ምን ደረሳቸው????

13/06/2021

Are you an Ethiopian?

የሀገር አኖድነት መገለጫዉ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ወገንን ነፃ ሊያወጣ ክንድህን አውሰኝ ይልኻል። የወላይታ ሶዶ እጩዎችን እስኪ እዩልኝ!!!!!
13/06/2021

የሀገር አኖድነት መገለጫዉ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ወገንን ነፃ ሊያወጣ ክንድህን አውሰኝ ይልኻል። የወላይታ ሶዶ እጩዎችን እስኪ እዩልኝ!!!!!

Address

ቃሉ
Kembolcha

Telephone

+251911968407

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Freedom and Equality voice - Kalu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Freedom and Equality voice - Kalu:

Share