Kallu woreda urban and infrastructure office

Kallu woreda urban and infrastructure office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kallu woreda urban and infrastructure office, Government Organization, kombolcha, Kembolcha.

የድጅታላይዜሽን ተግባር የሆነው የፋይዳ መታወቂያ ከባንክ አካውንት ጋር የማያያዣ ጊዜው በይፋ ታውጇል። አካውንተዎን ከድጅታል መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ
18/12/2025

የድጅታላይዜሽን ተግባር የሆነው የፋይዳ መታወቂያ ከባንክ አካውንት ጋር የማያያዣ ጊዜው በይፋ ታውጇል። አካውንተዎን ከድጅታል መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ

12/12/2025
መደበኛ የሊዝ መሬት ማስታወቂያ
12/12/2025

መደበኛ የሊዝ መሬት ማስታወቂያ

29/11/2025

"የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ አመራሮች ስትራቴጅካዊ ተግባር ላይ ትኩረት ሰጥተን ልንሰራ ይገባል። ለዚህ ደግሞ ስትራቴጂካዊ መሪ መሆን አለብን"

ዶ/ር ሞላ መልካሙ
የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

ቢሮዉ ከዞን መምሪያ ኃላፊዎች ጋር የ4 ወራት አፈጻጸም ግምገማ፣ የ2018 ዓ.ም የተከለሰ ዕቅድ እና የ10ኛዉ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የከተሞች ተሳትፎና ተሞክሮ ላይ ዉይይት አድርጓል።

በመድረኩ ላይ የተገኙት ዶ/ር ሞላ መልካሙ፡ ከተሞችን ለመኖሪያና ለሥራ ምቹ በማድረግ የብልጽግና ማዕከላት ማድረግ ይገባናል ብለዋል።

ቢሮ ኃላፊው አያይዘውም፡ ቤት ልማት፣ መሠረተ ልማት፣ ፅዳት ዉበት አረንጓዴ ልማት፣ ዲጂታላይዜሽንና ስማርት ሲቲ ግንባታ የቢሮው ቁልፍ ተግባር ሁነው ይቀጥላሉ ሲሉ ገልፀዋል።

አዲሱን አደረጃጀት መሰረት አድርጎ የመጣውን የሽግግር ጊዜ በጥንቃቄ መምራት አለብን ያሉት ዶ/ር ሞላ ከሌሎች ተቋማት ጋር በቅንጅት መስራትና የጋራ አመራር መስጠት በእጅጉ አስፈላጊ ነው ብለዋል።

ዘጋቢ፡ ሙሉጌታ ስመኝ

ከፌደራል መንግስት እውቅና ውጭ በየሰፈሩ የተዘረጉ ኬላዎች በከፍተኛ ሁኔታ የመንግስትን አላማ የሚፃረር ተግባር ስለሚፈፀምባቸው መነሳት አለባቸው። ለተግባራዊነቱ የተዋረድ የሚመለከተን ሁሉ ርብ...
26/11/2025

ከፌደራል መንግስት እውቅና ውጭ በየሰፈሩ የተዘረጉ ኬላዎች በከፍተኛ ሁኔታ የመንግስትን አላማ የሚፃረር ተግባር ስለሚፈፀምባቸው መነሳት አለባቸው። ለተግባራዊነቱ የተዋረድ የሚመለከተን ሁሉ ርብርብ እናድርግ

ከተፈታኝ ተማሪዎች የሚጠበቁ ግዴታዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል። አንብበው ለሌሎች ተማሪዎች እንዲደርስ ያድርጉ!!የአብክመ ትምህርት ቢሮ
30/09/2022

ከተፈታኝ ተማሪዎች የሚጠበቁ ግዴታዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል። አንብበው ለሌሎች ተማሪዎች እንዲደርስ ያድርጉ!!
የአብክመ ትምህርት ቢሮ

30/09/2022

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ላይ ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሬ አልተደረገም።

✍️ ነጭ ናፍጣና ኬሮሲን በነበረበት ብር 40.86
✍️ ቤንዚን በነበረበት 41.25 መሆኑን አሳውቋል።

ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስትር

ነባር እና አዳድስ የከተማ አገልግሎት የገቢ አርእስቶች በከፊል
22/09/2022

ነባር እና አዳድስ የከተማ አገልግሎት የገቢ አርእስቶች በከፊል

17/09/2022

ምንም እንኳ የሰላም በር ክፍት ቢሆንም ራሳችንን ከወራሪ የመከላከል ተፈጥሮአዊ መብታችን አይሸረፍም።
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

ይህን ያውቁ ኖሯል።የከተማ ቤትና ቦታ የስመ ንብረት ዝውውርን በተመለከተ የክልሉ ከተማና መሠረተ ልማት የሰጠው ማብራሪያ
15/09/2022

ይህን ያውቁ ኖሯል።
የከተማ ቤትና ቦታ የስመ ንብረት ዝውውርን በተመለከተ የክልሉ ከተማና መሠረተ ልማት የሰጠው ማብራሪያ

13/09/2022

የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባል መሆን ክብር ነው!!

ኢትዮጵያ የከፍታ ማማዋ ጠባቂ ብርቱው መከላከያ ሀይሏ ነው። የዚህ እጅግ ክብርና ጀግንነት ሞልቶ ከሚፈስበት ተቋም አባል መሆንና ሀገርን ማገልገል ከእድሎች በላይ እድል ነው።

እድሜያችሁ የፈቀደ ወጣቶች በዘመናዊ መንገድ እየተገነባ ያለውን የሀገር መከላከያ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ።

ልብ በሉ መከላከያ የጤናማ ፣ የተስተካከለ ቁመናና ስብዕና ማዕከል እንጂ ማንም እንደፈለገው የሚገባበት አይደለም ሁሌ የምርጦችና የጀግኖች ቤት ነው።

ምንጊዜም ክብር ለሀገር መከላከያ !

Address

Kombolcha
Kembolcha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kallu woreda urban and infrastructure office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share