የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት/ Kuy Town Municipality Office

  • Home
  • Ethiopia
  • K'uy
  • የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት/ Kuy Town Municipality Office

የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት/ Kuy Town Municipality Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት/ Kuy Town Municipality Office, Government Organization, East Gojjam, K'uy.

ለወረዳችን ሕዝብ ትልቅ እፎይታ የሚፈጥር ታላቅ ፕሮጀክት ነው
18/03/2026

ለወረዳችን ሕዝብ ትልቅ እፎይታ የሚፈጥር ታላቅ ፕሮጀክት ነው

የከተማ መሬት ሊዝ ጨረታ  ተሳተፉ!!
19/11/2025

የከተማ መሬት ሊዝ ጨረታ
ተሳተፉ!!

የውስጥ ለውስጥ ጠጠር መንገድ ለመገንባት የወጣ ግልፅ ጨረታ!!
08/11/2025

የውስጥ ለውስጥ ጠጠር መንገድ ለመገንባት የወጣ ግልፅ ጨረታ!!

ዕንቁ መሪያችን በርታልን
15/10/2025

ዕንቁ መሪያችን በርታልን

ፎቶው ብዙ ይናገራል...

❶ አባት ያየውን፣ የሰማውን፣ ተሞክሮውን በፍፁም እምነት ለልጁ ሲያካፍል...

❷ መሪነት አድማጭነት ነውና ችግርህ ችግሬ በሚል እንደ ልጅም እንደ መሪም ከልብ በመነጨ ስሜት አባት ሲደመጥ...

❸ ፎቶው የህዝብና የአመራር አብሮነትና አንድነትን ያሳየናል። እናንተም የመንግስትነትን ሚና ተወጡ፤ እኛም እንደ ህዝብ እንደግፍ፡ ሚናችንም እንወጣ የሚል አብሮነት...

ክቡር ዶ/ር አህመዲን መሐመድ ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ከተማ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ውይይት የተወሰደ ፎቶ

26/04/2025

"የከተማ መሬት አገልግሎት አሰጣጥ የሚያሳልጥ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የአሰራር ማንዋል ተዘጋጅቷል"

አቶ ሱለይማን እሸቱ
የቢሮው ም/ኃላፊ

የከተማ መሬት የአሰራር ማንዋል ባለመዘጋጀቱ አንዳንድ ተግባራት ፈፃሚ የሌላቸው በመሆናቸው ብልሹ አሰራር እንዲስፋፋ ምክንያት ሁኖ ቆይቷል ሲሉ አቶ ሱለይማን ገልፀዋል።

የከተማ መሬት በርካታ የልማት ተግባራት የሚከወንበት፣ ሰፊ አገልግሎት የሚሰጥበት፣ በኢኮኖሚው ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለው መሆኑን የጠቀሱት ም/ኃላፊው በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ የሚስተዋለውን ችግር ሊፈታ የሚችል የአሰራር ማንዋል ተዘጋጅቶ ከሚያዚያ ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልፀዋል።

26/04/2025

ሠላም ለሰው ልጆች ሁሉ!!!

ለቁይ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ፦ እንኳን ለአዲሱ 2014 ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያልን ዘመነ ማርቆስ የሠላምና የፍቅር አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
11/09/2021

ለቁይ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ፦
እንኳን ለአዲሱ 2014 ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያልን ዘመነ ማርቆስ የሠላምና የፍቅር አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

የቁይ ከተማ ነዋሪወች የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረው የመንገድ ዳር ፓውዛ መብራት ጥያቄ መልስ አግኝቷል ። እንኳን ደስ አለን!!!
30/07/2021

የቁይ ከተማ ነዋሪወች የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረው የመንገድ ዳር ፓውዛ መብራት ጥያቄ መልስ አግኝቷል ። እንኳን ደስ አለን!!!

10/07/2021

የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በቁይ ከተማ ለሚገኙ ከ17 ዓመት በታች ታዳጊ የእግር ኳስ ከለብ በቀን 04/11/2013 ከስናን አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ 6000/ስድስት ሺህ ብር ድጎማ ሰጥቷል። በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ታዳጊወችን በርቱ ተበራቱ መልካም ዕድል ይግጠማችሁ ለማለት እንወዳለን።

02/05/2021

ለቁይ ከተማና አካባቢዋ ሕዝበ ክርስቲያኖች በሙሉ፦ እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በዓል በሠላም ፣ በጤና አደረሳችሁ። ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን!!

በከተማችን ዋናውን መስመር ተከትሎ ማለትም ከብቸና መውጫ እስከ ደ/ማርቆስ መገንጠያ መንገድ የፓውዛ መብራት ለመዘርጋት የወጣ የፓውዛ ጨረታ
05/03/2021

በከተማችን ዋናውን መስመር ተከትሎ ማለትም ከብቸና መውጫ እስከ ደ/ማርቆስ መገንጠያ መንገድ የፓውዛ መብራት ለመዘርጋት የወጣ የፓውዛ ጨረታ

የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
09/02/2021

የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!

Address

East Gojjam
K'uy

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት/ Kuy Town Municipality Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share