Warraa Jalduu

Warraa Jalduu Dhalatoonni oromoo baay'een keenya isa biroo yoo dadhabne,afaan keenya dubbachuu maalif jibbinee??

Share waliif godha
25/08/2020

Share waliif godha

Professor Pheexiroos
Waa'ee Mohaammad maal jedhe?

" Carraa Jawaar Mohaammad Ummata Oromootiif fi humnoota federaalistiitiif du'uuf argate namoonni argatan muraasa. Jawaar qaama jiru kan mootummaa dha ofiin jedhuuf lafee kokkeetti rakkatteedha. Jawaar Mohaammad du'ees, jiraatees muummicha ministeera biyyattii ta'uu mirkaneessinee jirra.

Jawaar hidhamuu fi hidhamuu dhabuun Biltsiginnaaf garaagarummaa hin qabu. Jawaar Biltsiginnaaf goraadee gama lamaan qarame. Biltsiginnaan yoo isa ajjeefte lafatu adda banamee ishee liqimsa. Yoo gadlakkifte filannoon moo'atee mininsteera muummee ta'a.

Eertiraanis idaa kanarraa ni qoodatti. Bilisummaan Eertiraa dhiigaa fi lubbuu Jawaariitiin ni dhufa. Jawaar Mohaammad nama idil-addunyaati. Muldhataadha. Toophiyaa keessatti Jawaariin kan gahu eennu? Hidhamuun Jawaar Mohaammad Toophiyaatti injifannoo dachaa dachaa fida.

Jawaar kan kaabaa, kan kibbaa, kan bahaa fi kan dhihaattu deeggara.
Jawaar akka Koloneel Abiyyii osoo hatuu fi osoo ajjeesu hin dabarsine. Biyya alaa kan jiru ummanni biyya keenyaa fudhatama kenneeraaf. Kana ta'uusaatiin guddinna Jawaar ammumaan asumaa achi argaarra.

Woytiin hanga Fulbaanaa jiru dhimmi Jawaar fi dhimmi biyyaa murtii xumuraa ni argata!"

በፕ/ር #በየነ #ጴጥሮስ የተፃፈ።

"ጀዋር መሐመድ ለኦሮሞ እና ለፌዴራል ኃይሎች ለመሞት ያገኘው ዕድል የሚያገኙት ጥቂት ሰዎች ናቸው! ጀዋር ላለው መንግስት ነኝ ባይ ጉሮሮ ውስጥ የተሰካ አጥንት ነው ።ጀዋር መሐመድ ኖረ ሞተ የሀገሪቷ ጠቅላይ ሚስትርነቱን አረጋግጠናል::

ጀዋር መታሰሩና ባለመታሰሩ ለብልፅግና ልዩነት የለውም !
ጀዋር ለብልፅግና በሁለት ጎን የተሳለ ጎራዴ ነው። ብልፅግና ብትገለው መሬት ተከፍቶ ይውጣታል።ብትለቀው በምርጫ አሸንፎ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናል።

ኤርትራም ከዚህ ዕዳ ትካፈላለች።የኤርትራ ነፃነት በጀዋር ደምና ህይወት ይመጣል።ጀዋር መሐመድ ዓለም አቀፍ ሰው ነው። ፊገር ነው።በኢትዮጵያ ውስጥ ጀዋር የሚያክል ማነው? የጀዋር መሐመድ መታሰር ድርብ ድርብ ድል በኢትዮጵያ ያመጣል።

ጀዋርን ሰሜኑ፣ደቡቡ፣ምስራቁና ምዕራቡ ይደግፈዋል። በውጭ ያለው የሀገራችን ህዝብ ተቀብለውታል።ጀዋር እንደ ኮ/ሌ አብይ ሲሰርቅና ሲገል አላደፈም።በመሆኑ የጀዋር ግዝፈት በሀገራችን ከወዲሁ እያየን ነው።

እስከ መስከረም ያለው ጊዜ የጀዋር እና የሀገሪቱ ጉዳይ የመጨረሻ ውሳኔ ያገኛል!"

21/03/2020

........

የሚከተለው መልዕክት ከጣሊያን አገር የተላከ ነው፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ተጽፎ የተገኘ መልዕክት በመሆኑ እጂግ በርካታዎች አንብባችሁት ቁም ነገር ጨብጣችሁና እየተጠቀማችሁበት እንደሚሆን አንጠራጠርም፡፡
ሰላም ለሁላችሁ....

እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን የምጽፍላችሁ፡፡
አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡ ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ ሲዘዋወር ያገኙትን ሁሉ በቁጥጥር ስር ያውላሉ፡፡ ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡- የንግድ ሱቆች፣ ሞሎች፣ የሽያጭ እቃ ማዕከሎች ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡፡ የአለም ፍጻሜ ነው የሚመስለው! ለኑሮ ተስማሚና ጤና ማህይወት ታስተናግድ የነበረችው ጣልያን ዛሬ ላይ በእያንዳንዱ ሰዓታትና ቅጽበት ከጨለማ ውጪ ምንም የሌለባት የተወረረች ከተማ መስላ ነው የምትታየው፡፡ እኔ ራሴ ተመልሼ በዚህች መሬት ላይ እንደ ቀድሞው በህይወት እኖራለሁ የሚለው ተስፋየ ጨልሟል፡፡ እዚህ አገር ህዝቡ ግራ ገብቶታል፣ በመከፋት አንገቱን አቀርቅሯል፤ ተስፋ በመቁረጥም ይህ ሁሉ መዓት እንዴት እንደታዘዘበትና ይህም በቅዠት እንጂ በውን የማይመስል የጭንቅ ወቅት መቼ እንደሚያበቃ ግራ ገብቶት በየቤቱ ተዘግቷል፡፡

ይህ ክፉ ቀን ግን የጀመረው ዝም ብሎ አልነበረም ! አንድ ትልቅ ስህተት ነበር ! ገና የኮሮና ቫይረስ (COVID – 19) አገራችን ጣሊያን እንደገባ በይፋ በተነገረባቸው የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ህዝቡ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ አኗኗሩን እንደተለመደው ቀጠለ፣ ህዝቡ ወደ ስራ መሄዱን አልተወም፣ ወደ መዝናኛ ቦታዎች እንደ ተለመደው በጋራ ይሄዳል እንደእረፍት ጊዜ ከጓደኞቹ ከሌሎቹም ጋር እንደተለመደው በብዙ ቁጥር መንጎዱን አላቆመም፡፡ ሁሉም መጨረሻውን ሳያስብ ትክክል ያልሆነ የኑሮ ዘይቤውን ቀጠለ፤ እናንተም እንደዚህ እየሆናችሁ ነው !

ልለምናችሁ ! እየቀለድኩ አይደለም፤ እባካችሁ ተጠንቀቁ ! የምትወዷቸውን ሁሉ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወላጆቻችሁን፤ አያቶቻችሁን ከዚህ መቅሰፍት ጠብቁ ! ይህ በሽታ በተለይ ለነሱ እጅግ አደገኛ ነው፡፡

እዚህ በቫይረሱ ምክንያት በየእለቱ የ200 ሰዎች ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፡፡ ይህ የሚሆነው ሚላን ውስጥ ያለመድሀኒት ስለማይረባ አይደለም፤ ከመድሀኒት ጋር ባለ ብቃት ሚላን ከዓለም ከፊት ተርታ ከሚሰለፉት አንዷ ነች፡፡ ለበርካቶች በየእለቱ ሞት ምክንያት እየሆነ ያለው ደግሞ ለእያንዳንዱ ለቅርብ ክትትል የሚበቃ በቂ ቦታ ባ ለመኖሩ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ብታምኑም ባታምኑም ሀኪሞች ማንን እናትርፍ ሳይሆን ማን ቢሞት ብዙዎችን መታደግ ይቻላል የሚል አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ገብተዋል፡፡ይህ ሁሉ የሆነው ቫይረሱ ወደ ዚህ ቦታ መግባቱ በተነገረበት የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት በህዝቡ ዘንድ የነበረው ሞኝነትና ችግሩን ተገንዝቦ ፈጥኖ ጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ ህይወት በነበረው ሁኔታ እንዲቀጥል በማድረጉ ነው፡፡

እባካችሁ ከእኛ ስህተት ተማሩ! የእኛ አገር ትንሽ የህዝብ ቁጥር ያለበት ነው፤ እናም በአገር ደረጃ እጅግ የከፋ ፍጻሜ እንዳይኖረን ያሰጋል፡፡ እባካችሁ በደንብ አዳምጡኝ፡-

• ህዝብ በብዛት ባለባቸው ስፍራዎች አትሂዱ፤

• ብዙ ህዝብ በሚጋራቸው ቦታዎች ላይ ላለመመገብ ሞክሩ፤

• በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ በቤታችሁ ተቀመጡ፤

• ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን አዳምጡ፤ አዳምጣችሁም ተግብሩ (እንደቀልድ አትዩአቸው !)

• ከማንኛውም ሰው ጋር ስታወሩ ከአንድ ሜትር በላይ በሆነ ርቀት ላይ ሆናችሁ አውሩ፣ አትጠጋጉ፣ አትተቃቀፉ፣ አትጨባበጡ፤

• ማድረግ ያለባችሁን የመከላከያ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ከሌሎች ስህተትም ተማሩ፤

• በሽታ የመከላከል አቅማችሁ እንዳይዳከም‘ቫይታሚን “ሲ” ተጠቀሙ

• የጤና ባለሙያዎች ቫይረሱን ለመከላከልና ስርጪቱን ለመቆጣጠር ለሚያደርጉት ጥረት አጋዥ ሁኑ ጣሊያን ውስጥ መላ አገሪቱ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ እንዳለች ቁጠሩት፤ 60 ሚሊዮን ህዝቧ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው እነደማለት !ታዲያ ህዝቡ በመጀመሪያ ላይ የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን አዳምጦ ተግባር ላይ ቢያውል ኖሮ ይህ ሁሉ መጥፎ ቀን እንዳይመጣ ማድረግ ይቻል ነበር፡፡

እናም እባካችሁ ሳይመሽ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችሁንና የምትወዷቸውን ሁሉ ጠብቁ !!!

መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ
ከአንድ ጣሊያናዊ/ት ወዳጅ (Jsca)
ይህ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደወል ነውና እንጠቀምበት !

''SHARE"

01/03/2020

ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች...

በዛሬው ዕለት በተካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት 80ኛ መደበኛ ስብሰባ የቋንቋና ልማት የአጠቃቀም ፓሊሲ ማፅደቁ ይታወቃል። ይህም የኦሮሚኛ፣ የአፋርኛ፣ የትግርኛና የሶማሌኛና አፋርኛ ቋንቋዎች ከአማርኛ ቋንቋ ጋር በአንድ ላይ የፌደራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል ነው የተባለው፡፡

01/03/2020

ጃዋር መሃመድ የኅዳሴ ግድብ ድርድር ከምርጫ በኋላ ቢከናወን መልካም ነው ብሏል!
**********************************
ምርጫ 2012 እስከሚካሄድ ድረስ ኢትዮጵያ ከኀዳሴ ግድቡ ድርድር እንድትወጣ ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ጥሪ አቀረበ።

ዩናይትድ ስቴትስ ምርጫውንና በቅርቡ በአበዳሪ የገንዘብ ተቋማት ለኢትዮጵያ ቃል የተገባውን ብድር በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ላይ ጫና ለማሳደር እየተጠቀመችበት ነው ብሏል ፖለቲከኛው።

በዋሽንግተን በተደረገው የመጨረሻው ዙር ድርድር ላይ ኢትዮጵያ እንዳትሳተፍ ጠቅላይ ሚንስትሩ መወሰናቸው ትክክል ነበር ያሉት ፖለቲከኛው፤ ጠቅላይ ሚንስትሩ በአቋማቸው ሊፀኑ ይገባል ብሏል።

ግብፅና ሱዳን አስቸጋሪ የአገር ውስጥ ጉዳይ በገጠማቸው ወቅት ድርድሩ ተቋርጦ እንደነበረ ያስታወሰው ጃዋር፤ ኢትዮጵያ ያሉባትን አንገብጋቢ የአገር ውስጥ ጉዳዮች (ምርጫው 2012ን ጨምሮ) እስከምታጠናቅቅ ድርድሩ ላልተወሰነ ጊዜ ሊራዘም ይገባል ብሏል።

መንግሥት የድርድሩን ጉዳይ ወደ አፍሪካ ኀብረት በመውሰድ የአባል አገራቱን ድጋፍ እንዲሰበስብም መክሯል።
via,

23/02/2020

ከእንግዲህ ወዲህ አንተ ወደ አፄዎች ትሄዳለህ እንጂ አፄዎች ወደ ኩሽ ምድር አይመጡም/አይመለሱም ።Abadan Abadan abadan.

03/02/2020

አረ አንተ ሰው አይደለህም ዝንጅሮ ነህ አህያ ለመሆን ግን ጥረት እያደረክ ነው።

29/01/2020
OromiaOromiyaan kan oromooti
24/01/2020

Oromia
Oromiyaan kan oromooti

Oromiyaan kan oromooti

23/01/2020

Komiishinii Poolisii Oromiyaatti miseensa Cibiraa eegumsa VIP kan ture Gammachuu ta'ee hojjetaa kan ture Saajin I/A Gammachuu Girmaa kitaaba mata duree 'Loltuu Haqaa' jedhu erga barreesse booda hojiirraa hari'amuusaa BBCtti himeera.

Address

Gojo
Jeldu Gojo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Warraa Jalduu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Warraa Jalduu:

Share