Awi Revenue Branch Office

Awi Revenue Branch Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awi Revenue Branch Office, Government Organization, chagni mewucha, Injibara.

የዘጠኝ ወር ገቢ አፈፃፀም
24/04/2019

የዘጠኝ ወር ገቢ አፈፃፀም

የአማራ ገቢዎች ባለስልጣን ባዘጋጀው የ2008 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም የእውቅና መድረክ የአዊ ብሔረሰብ ዞን ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአጠቃላይ ሁለንተናዊ አፈጻጸምና ጥረት በሚጠይቁ የገቢ አ...
04/11/2016

የአማራ ገቢዎች ባለስልጣን ባዘጋጀው የ2008 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም የእውቅና መድረክ የአዊ ብሔረሰብ ዞን ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአጠቃላይ ሁለንተናዊ አፈጻጸምና ጥረት በሚጠይቁ የገቢ አሰባሰብ ዘርፎች ላይ ባስመዘገበው ውጤት በክልል ደረጃ ተወዳድሮ የሁለት ዋንጫና የኮምፒውተር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በመድረኩ የእንጅባራ ከተማና የአንከሻ ወረዳ የገቢ ጽ/ቤቶችም የዋንጫና ኮምፒውተር ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

የአዊ ዞን ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በ2008 በጀት ዓመት 346,569,882 ብር ለመሰብሰብ እቅድ ይዞ 347,358,428.48 ወይም 100.2% በተደራጀ የልማት ሰራዊ...
04/08/2016

የአዊ ዞን ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በ2008 በጀት ዓመት 346,569,882 ብር ለመሰብሰብ እቅድ ይዞ 347,358,428.48 ወይም 100.2% በተደራጀ የልማት ሰራዊት ፈፃሚና አመራር አማካኝነት ለመፈፀም ችሏል፡፡ ሰራዊቱ ከዞን እስከ ወረዳና ከተማ  በጋራ ተንቀሳቅሶ ግቡን ማሳካት ችሏል፡፡ በዚህም ዞኑ ወረዳና ከተሞችን እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት ይፈልጋል፡፡ 
የወረዳና ከተሞችን ዝርዝር አፈፃፀም ደረጃ በመደበኛና በአገልግሎት ገቢ በሚከተለው ሰንጠረዥ የአስቀመጥን ስለሆነ መረጃ የምትፈልጉ ማየት ትችላላችሁ፡፡



የአዊ ብሔረሰብ ዞን ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች የግንቦት 20 ሃያ አምስተኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓልን በፓናል ውይይት አከበሩ፡፡
27/05/2016

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች የግንቦት 20 ሃያ አምስተኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓልን በፓናል ውይይት አከበሩ፡፡

ዞኑ እስከ ሚያዚያ 30/2008 ዓ.ም ድረስ ከመደበኛ ገቢ 83.7% እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ ደግሞ 75.1% የእቅዱን ለመሰብሰብ ችሏል፡፡የእያንዳንዱን ረዳና ከተማ አፈፃፀምና ደረጃን ቀጥ...
20/05/2016

ዞኑ እስከ ሚያዚያ 30/2008 ዓ.ም ድረስ ከመደበኛ ገቢ 83.7% እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ ደግሞ 75.1% የእቅዱን ለመሰብሰብ ችሏል፡፡
የእያንዳንዱን ረዳና ከተማ አፈፃፀምና ደረጃን ቀጥለው ማየት ይችላሉ

የአዊ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት የ2008 በጀት ዓመት የንግድ ግብር ከፋዮችን ግብርና ታክስ አከፋፈልን አስመልክቶ በቅድመ ዝግጅት ስለሚከናወኑ የንቅናቄ ተግባራት ለሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ገ...
06/05/2016

የአዊ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት የ2008 በጀት ዓመት የንግድ ግብር ከፋዮችን ግብርና ታክስ አከፋፈልን አስመልክቶ በቅድመ ዝግጅት ስለሚከናወኑ የንቅናቄ ተግባራት ለሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ገቢ ጽ/ቤት የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን የስራ ሂደት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅና በሂደቱ አማካኝነት ኦረንቴሽን ተሰጠ፡፡

27/04/2016

የዞኑን ወቅታዊ የገቢ አሰባሰብ መረጃ ይመልከቱ

27/04/2016
የአዊ ዞን ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተቋሙ ላይ በሚታዩ የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን በመለየትና የማድረቂያ ስትራቴጅዎችን በመንደፍ ለተቋሙ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ፡፡
25/04/2016

የአዊ ዞን ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተቋሙ ላይ በሚታዩ የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን በመለየትና የማድረቂያ ስትራቴጅዎችን በመንደፍ ለተቋሙ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ፡፡

የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የደንበኞች አገልግሎት ዋና የስራ ሂደተረ በ8ቱ ወረዳዎችና በ3ቱ ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የሂደቱን ባለሙያዎች በአገልግሎት አሰጣጥና በኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባ...
25/04/2016

የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የደንበኞች አገልግሎት ዋና የስራ ሂደተረ በ8ቱ ወረዳዎችና በ3ቱ ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የሂደቱን ባለሙያዎች በአገልግሎት አሰጣጥና በኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባር ላይ ያተኮረ የሁለት ቀን ስልጠና ሰጠ

የዞኑ የ9 ወራት ገቢ አሰባሰብ አፈፃፀም መረጃን የመልከቱ
19/04/2016

የዞኑ የ9 ወራት ገቢ አሰባሰብ አፈፃፀም መረጃን የመልከቱ

የገቢ ተቋሙ ባለሙያች ርስበርሳቸው በሳምንታዊ መማማር እየተገነባቡ አቅማቸውን በማሳደግ ወደ ተመሳሳይ የመፈፀም ብቃት እየደረሱ ይገኛሉ
19/04/2016

የገቢ ተቋሙ ባለሙያች ርስበርሳቸው በሳምንታዊ መማማር እየተገነባቡ አቅማቸውን በማሳደግ ወደ ተመሳሳይ የመፈፀም ብቃት እየደረሱ ይገኛሉ

Address

Chagni Mewucha
Injibara
2018

Opening Hours

Monday 02:00 - 11:00
Tuesday 02:00 - 11:00
Wednesday 02:00 - 11:00
Thursday 02:00 - 11:00
Friday 02:00 - 11:00

Telephone

+251582270251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awi Revenue Branch Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Awi Revenue Branch Office:

Share