Prophetess Kathryn Ministry

Prophetess Kathryn Ministry HYPC

21/08/2021

ሰው መሆን በቂ ነው!!
Being human is enough!!

19/08/2021

Public and government service

የሆሳዕና ከ/አስ/ር ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የመዝጊያ ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡...
23/10/2020

የሆሳዕና ከ/አስ/ር ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የመዝጊያ ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ።
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡።።።።።።።።።
የሆ/ከ/አስ/ር ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት በወጣቶች ዘርፍ የ 2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጠናከረ አደረጃጀትና በጥሩ አፈጻጸም መተገብሩን የጽ/ቤቷዋ ኃላፊ ወ/ሮ ፉጤ ጀማል ገልፀዋል ። በመቀጠል የዘርፉ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሙላቱ ሱሌ በአለም አቀፍ እና በሀገራችን ከባድ ፈተና የሆነብን ኮቪድ-19ን የመከላከል ስራ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት፣ ከታችኛው መዋቅር እና ከበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችጋር በጋራ በመሆን መተግበር ተችሏዋል። ሴክተሩ በክረምት ወራት ሊተግብር ባቀደው 9 ተግባራት መሠረት ከዕቅድ በላይ ጠንካራ አፈጻጸም ማምጣቱ የአመራሩ ቁርጠኝነትና የሁሉም ባለድርሻ አካለት እንዲሁም የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተሳትፎ ከወትሮው ይልቅ ከፍ ያለ መሆኑን ገልፀዋል። በዕለቱም የክብር እንግዳ የሆኑት አቶ ተሻለ ደቦጭ የሆ/ከ/አስ/ር ብ/ፓ/ጽ/ቤት ኃላፊ በበኩላቸው ይህ ተግባረ ዛሬ የጀመረ ሳይሆን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ኢትዮጵያዊ ማንነትን የያዘ እና በጎነትን አስተማሪ አድርጎ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ መልካም ተግባር ነው በማለት ይህንን በጎ አገልግሎት ሲደግፉና ስያስተባብሩ ለቆዩ አካላት ምስጋናቸውን አቅረበዋል ።በፕሮግራሙ በወጣት አደረጃጀቶች የቀረበው የእውቅና ስርትፊኬት ሽልማትና ለተማሪዎች የመማሪያ ቂሳቁስ ተበርክቷል ።

22/05/2020

መዝናኛ ስፖርት ጤና ታሪክ ጠቅላላ እውቀት ማስታወቂያና ሁለገብ መረጃዎች ይቀርባሉ።

Address

Hossana ETH
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophetess Kathryn Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share