ሆሳዕና ከተማ/Hossana city

ሆሳዕና ከተማ/Hossana city Introducing the image of the city of Hosanna to the world
(1)

03/06/2026

የሆሳዕናው አብዬ ኤርሳሞ ስቴድየም ሙሉ ገፅታ ✌️

የሆሳዕና ከተማ አሰተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ የምስጋና መልዕክትየሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ፣የሆሳዕና ከተማ ህዝብ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያሳየ...
03/06/2026

የሆሳዕና ከተማ አሰተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ የምስጋና መልዕክት

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ፣የሆሳዕና ከተማ ህዝብ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያሳየውን ሰላማዊ ተሳትፎ፣ከፍተኛ የዜግነት ሃላፊነት እና የተለመደ ጨዋነት በማድነቅ፣በራሳቸውና በከተማው አስተዳደር ስም ከልብ ምስጋና አቅርበዋል።

ከንቲባው እንደገለጹት፣የሆሳዕና ከተማ ህዝብ በምርጫው ሂደት ያሳየው ስነ-ሥርዓት፣ትዕግስት እና ሰላማዊ ተሳትፎ የዴሞክራሲ እሴቶችን በተግባር ያንጸባረቀ ተምሳሌታዊ አርአያ ነው።

"የሆሳዕና ህዝብ ሁልጊዜም ለሰላም፣ለአንድነት እና ለሀገር ግንባታ ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር ያረጋገጠ ህዝብ ነው" በማለት ያሳየውን ኃላፊነት እና ንቁ ተሳትፎ አድንቀዋል።

ለሰላማዊና ስኬታማ ምርጫ ላደረጋችሁት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን

የሆሳዕና ከተማ አሰተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ

 ! 🇪🇹በመላው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ፣ በፍጹም ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ስኬታማ መንገድ እንዲጠናቀቅ የላቀ ድርሻ ላበረከቱ አካላት ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እና...
02/06/2026

! 🇪🇹
በመላው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ፣ በፍጹም ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ስኬታማ መንገድ እንዲጠናቀቅ የላቀ ድርሻ ላበረከቱ አካላት ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

፦ለሰጡት አርቆ አስተዋይ አመራር።
፦ለታዩት የሙያ ብቃትና ትጋት።
፦ ሰላምን በመጠበቅ ለተወጡት ሃላፊነት።
በተለይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፦ ከሁሉም የጸጥታ አካላት ጋር በቅርበት በመስራት፣ ለተመዘገበው የጸጥታ ስኬት ላሳዩት ብርቱ አመራር፣ ትጋት እና ተግባራዊ ቅንጅት ልዩ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል።
ይህ ስኬት የህዝብ፣ የጸጥታ አካላት፣ የመንግስት መዋቅሮች እና የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት ውጤት ነው።

ለሀገራችን ሰላም፣ ለህግ የበላይነት መከበር እና ለጋራ እድገታችን የህዝባችን ንቁ ተሳትፎ የሚያኮራ ነው።"

ለወደፊትም ይህን የሰላምና የአንድነት መንፈስ በማስቀጠል፣ የልማት እና የብልጽግና ጉዞአችንን ይበልጥ እናጠናክራለን።
🇪🇹 **ሰላም የሁላችንም ድል ነው!** 🇪🇹
#ኢትዮጵያ

በሆሳዕና መስኪድ ሠፈር በሰርጋቸው እለት ድምጽ የሰጡ ሙሽሮችሙሽሮቹ በሆሳዕና ከተማ በሌሞ 01 የምርጫ ክልል በሄጦ ቀበሌ መስኪድ ሰፈር ምርጫ ጣቢያ 07 በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

በሆሳዕና መስኪድ ሠፈር በሰርጋቸው እለት ድምጽ የሰጡ ሙሽሮች

ሙሽሮቹ በሆሳዕና ከተማ በሌሞ 01 የምርጫ ክልል በሄጦ ቀበሌ መስኪድ ሰፈር ምርጫ ጣቢያ 07 በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

28/05/2026


Arsenal vs psg የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ትልቅ Event አዘጋጅቷል።
ቦታ ሳይያዝባቹ አሁኑኑ ትኬት ይግዙ።
ትኬት ለማግኘት 0916838602 አልያም 0986121482 ይደውሉ።

27/05/2026

27/05/2026

የሾኔ ከተማ ነዋሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ

25/05/2026

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሆሳዕና ከተማ/Hossana city posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category