ሠላም ለአዳም ዘር በሙሉ

ሠላም ለአዳም ዘር በሙሉ Peaceful

13/11/2021

ሀገራችንን ከገባችበት ግዜያዊ ፈተና ለመታደግ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ በሚችለው ሁሉ በቁርጠኝነት መቆም አለበት። ተነስ ተነሺ ተነሱ እምዬን ነፃ እናድርጋት

የአሮንጋዴ አሻራ ውጤቶች
27/07/2021

የአሮንጋዴ አሻራ ውጤቶች

23/05/2021

ጠፍሮ ከያዘው ዘረኝነት አስተሳሰብ ተላቀን ሁሉ አቀፍ ዜጋ እንፍጠር

20/05/2021

ሲነጋ ቀን ሁሌም አዲስ ነው አንድ ለህዝብ አገልግሎት ልሰጥ የተሠየማ ሠው ደግሞ የግል ጥቅም ከማሳደድ ዛሬ ለተቀመጥኩት ህዝብ ምን ሰራሁ ብሎ የየቀን አዲስ ዶክመንት ቢያስቀምጥ የውስጥ እርካታን ይጎናፀፋል።

07/05/2021

የሀዲያን ህዝብ ለመከፋፈል በአቅም ሳይሆን በአሽቃባጭነት ስልጣን ላይ የመጡ ለህዝቡ እኔ አውቅልሃለሁ ባዮች ዛሬም በህዝቡ ጫንቃ ላይ ናቸው። ለተወከሉት ህዝብ ሳይሆን ለሆዳቸዉ የኖሩ ዛሬም በአለም ፊት አንገት አስደፍተውናል። ዋጋቸውን በቅርብ ያገኛሉ ሆኖም መላ የሀዲያ ህዝብ ሆይ እነዚህን ጁንታዎችን አሽቀንጥሮ ለመጣል ግዜው አሁን ነው ለልማት ለእድገት የወደፊት ራዕይ የሌላቸው አመራር ከሚንል ሞት ይሻላል ህዝቤ ሆይ የሚሠርቅና አዋራጅማ ሀገር ሞልተዋል እኛ ያጣነው የሚሰራ ነው ህዝቡን የማይመጥን መሪ ሊሆን ስለማይችል ለሁላችን የቤት ስራ ይሁን።

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሠላም ለአዳም ዘር በሙሉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category