DONGA MEDIA ዶንጋ ሚድያ

DONGA MEDIA  ዶንጋ ሚድያ This is the official government page for the donga ethnic group office in central Ethiopia region

መንፈሳዊ ፖለቲካ  በየተኛዉም አለም የለም  እራሱን ambasadaor Birhanu እያለ የሚጠራው መንፈሳዊንና ፖለቲካ መንገድን ለይቶ  የማያዉቅ መሃይም አሁን ግን የሆነ ነገር እየሰራ ተገኝ...
31/03/2024

መንፈሳዊ ፖለቲካ በየተኛዉም አለም የለም እራሱን ambasadaor Birhanu እያለ የሚጠራው መንፈሳዊንና ፖለቲካ መንገድን ለይቶ የማያዉቅ መሃይም አሁን ግን የሆነ ነገር እየሰራ ተገኝቶ በከቤራዎች አስተማሪ እርምጃ ተወስዶበታል።

ጉዛይ ላይ
26/03/2024

ጉዛይ ላይ

✊✊😡
23/03/2024

✊✊😡

        የዶንጋ ወጣቶ ጥያቄ ህገመንግስታዊ እንጂ የግላቸው ስሜት አይደለም ። ሠላምና ልማት ወዳዱ የዶንጋ ወጣቶች ለዘራፊ እና ለጥፋት አይደለም አቶ ቢኒያም ለዶንጋ ወጣቶች ፖሊስ በላያቸ...
08/03/2024


የዶንጋ ወጣቶ ጥያቄ ህገመንግስታዊ እንጂ የግላቸው ስሜት አይደለም ። ሠላምና ልማት ወዳዱ የዶንጋ ወጣቶች ለዘራፊ እና ለጥፋት አይደለም አቶ ቢኒያም ለዶንጋ ወጣቶች ፖሊስ በላያቸው ያዘስከው ተገቢ አይደለም። የዶንጋ ወጣቶች ለማንና ጥያቄ የተኛውንም መሰዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነው።
በወረዳው ቆሚ ኮሚቴዎች እና በ23ቱ በወረዳው ሴክተር ጽ/ቤቶች ለውይይት ቀርቦ ጥያቄአቸው ህገመንግስታዊ መሆኑ የተረጋገጠ ስሆን በወረዳው ሥራ አሰፈጻሚች በኩል እየታየ ያለው ልዕልነት ዋጋ ያስከፍላል ስለዚህ በአሰቾከይ የወረዳው ምክር ቤት አፅድቆ ወደሚመለከተው አካል መለክ አለበት የምን እሽሩሩ ነው።

"ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሰራ ነው"- የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘው ተሻገር********************የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘው ተ...
28/02/2024

"ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሰራ ነው"- የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘው ተሻገር
********************

የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን ገለጹ።

አፈጉባኤው ይህን ያሉት፤ የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የፌደራል ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረሙበት ወቅት ነው።

የስምምነት ሰነዱ ሁለቱ ተቋማት የሀብት ማፈላለግ፣የአቅም ግንባታ እና የምርምር ስራዎችን በጋራ ለመስራት ያስችላቸዋል ተብሏል።

አፈጉባኤ አገኘው ተሻገር ሁለቱ ተቋማት የደረሱት ስምምነት፤ የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን በዕውቀት እና በምርምር ለመመለስ አቅም የሚፈጥር ነው ብለዋል።

በስምምነቱ መሰረት የሚሰሩ ጥናቶች ሕገ መንግስቱን የመተርጎም እና ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል ስራዎችን በቀላሉ ለመፈፀም እንደሚያግዝም ተናግረዋል።

የፌደራል ፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ደግፌ ቡላ፤ የፌደራል ስርዓቱን ለማጠናከር እና የዳበረ ዴሞክራሲን እውን ለማድረግ በስምምነቱ መሰረቱ ተቋማቱ በጋራ ይሰራሉ ብለዋል።

የሁለቱ ተቋማት የጋራ ስምምነት የመንግስታት ግንኙነትን ማጠናከር፣በሕገ መንግስታዊነት እና በሕግ የበላይነት ላይ የአቅም ግንባታ በመስራት በክልል እና በፌደራል ደረጃ ተቀራራቢ የሕግ አተረጓጎም እንዲኖርም ያግዛል ተብሏል።

በንብረቴ ተሆነ

ምክር ቤቶች የህዝብ ሉዓላዊነት መገለጫ ናቸው ፡፡  ይህ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አደራሽ የተለጠፈ የምክር ቤቶችን ስልጣን የሚገልፅ የብልጽግና መርህ ነው ፡፡ይህንን መርህ በመጣ...
27/02/2024

ምክር ቤቶች የህዝብ ሉዓላዊነት መገለጫ ናቸው ፡፡ ይህ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አደራሽ የተለጠፈ የምክር ቤቶችን ስልጣን የሚገልፅ የብልጽግና መርህ ነው ፡፡
ይህንን መርህ በመጣስ የህዝብ ሉዓላዊነት መገለጫ የሆነ የወረዳ ምክር ቤትን በአምባገነንነት የበተነው ግለሰብና ተላላክዎቹን ከስልጣን ማንሳት ብቻ ሳይሆን በህግም ልጠየቁ ይገባል፡፡

27/02/2024
 #የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ እያደረገ ይገኛል ።  #የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ የተከበሩ  #አቶ ሰለሙ ሱላሞ መንግስት የዶንጋ ህዝብ ጥያቄ ለመፍታት እታች ወ...
27/02/2024

#የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ እያደረገ ይገኛል ።

#የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ የተከበሩ #አቶ ሰለሙ ሱላሞ መንግስት የዶንጋ ህዝብ ጥያቄ ለመፍታት እታች ወርዶ ከህዝብ ጋር ላደረገው ውይይት እና የህዝቦችን ጥያቄ ለመፍታት ለሚያደርገው እንቅስቃሴ አመሰግናለሁ ።

ከዚህ በተጨማሪ የተከበሩ የምክር ቤት አባል ያነሱት

1ኛ:- ህዝቦችን ወደ ጥላቻ ለማስገባት በፌክ ፌሰብኩር የሚንቀሳቀስ ፅራ-ህዝብ የሆኑ የክልሉን ሰላም የሚነሱ ሃይሎችን በተለይ #ችግሩ የት ጋር ነው በሚል ተለይቶ የተሰራው ስራ አበረታች ነው።
አሁንም ቢሆን በውጭ አገር ቁጭ ብሎ ከአመራር መልዕክት እና ፋይናንስ እየተለከለቸው የሚንቀሳቀሱ አካላት ስለሚገኙ #የዚህ የፋይናንስ ምንጭ እንዲደርቅ ማድረግ አለበት ብሏል ።
2ኛ:- በክልሉ በአሁኑ ሰአት 10 ብሔረሰብ ማዕከላዊ ያደረገ #የአመራር ስብጥር መኖር አበረታች ቢሆንም በክልሉ ባሉት በባለሙያዎች ደረጃም የህዝቦችን ሚዛን በጠበቃ መንገድ መሠረት አለበት ።
3ኛ:- የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጉዳይ ለድርድር መቅረብ አይገባም ያሉ ሲሆን ሌሎችም የተከበረ ምክር ቤት አባለት የተለያዩ የልማት እና የህዝብ ጥያቄዎችን ያነሱት ሲሆን ወ/ሮ አሰለፈች የጠምባሮ ምርጫ ክልል ተወካይ ስለ #ጡንጦ ከተማ ውሃ ጉዳይ ለክልሉ አቅርቧል

በዚህ አጋጣሚ የህዝብ ጥያቄ በመንግሥት በኩል ምላሽ እንዲያገኝ ህዝቡ አያይዞም ያሳስባል ።

#የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ የተከበሩ አቶ ሰላሙ ሱላሞ የህዝብ ጥያቄ በሰለጠነ መንገድ ምላሽ እንዲሰጥ ድምፅ ሰለሆኑ እናመሰግናለን ።🙏

👉ሙሉ ቪዲዮ

26/02/2024

ዶንጋ መብቱን ከጠላቶቹ የሚለምንበትን አሳፋሪ ታሪክ አልፎ፣ በክንዱ ማስከበር የምችልበት ጊዜ ላይ መድረሱን እያወቁ ጆሮ ዳባ በዩችም ጭምር ሊያውቁት ይገባል፣በኮንቪንስና ኮንፊውዝድ ዘመን የደነቆሩ ኋላ ቀሮች ዛሬም ባረጀው ጥበባቸው ዶንጋን ሊያታልሉ እየሞከሩ እንደሆነ በተግበር እየተያ ይገኛል፡፡ነገር ግን ተፈጥሯዊ መብቱን በወላደቸዉ ልጆቹ ማስከበር የሚችልበት ደረጃ ላይ የደረሰው ዶንጋ ዝቅ ወዳለ ልመናና ልምምጥ እንደማይወርድ የታወቀ ነው።ስለዚህ የሥልጣን ቁርጥረጭ ከትርፍረፊው ላይ እያቋደሱ ዕንቁ የሆነውን የዶንጋን ህዝብ መሸወድ ፈጽሞ እንደማይቸል የምታወቁ ጠላቶችም ወደጅ መሳይ መሰሪዎችም ጭምር ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡

አትልፉ!

23/02/2024

በተፈጥሮ የታደለው የሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ የቱሪስት መስህብ የሆነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል #ሶዲቾ ዋሻ ለተለያዩ የጥበብ ስራዎች ተመራጭ እየሆነ ይገኛል ።
ዋሻው ከ5000 ሰው በላይ መያዝ የሚችል #የዶንጋ ብሔረሰብ ተፈጥሯዊ ቅርስ ነው።

የተፈጥሮ ሀብቶቻችን የማስተዋወቅ ስራ በስፋት በሀጡዙ ወረዳ ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በኩል ልሰራ ይገባል ።
መልካም ቆይታ artist Girma Tefera Kassa እናማሰግናለን DONGA MEDIA ዶንጋ ሚድያ

  is gold; Identity is history; Identity is generation. So   it   it express it. Being a   is an identity that I should ...
18/02/2024

is gold; Identity is history; Identity is generation. So it it express it. Being a is an identity that I should be proud of. I would love to have this one.

Who will let someone hear me saying I am by hiding his identity. Because that person is a liar.

Many times, it has made others, especially the southern children to be proud of their identity. In the past years because of this we have suffered a lot of political, social, economic and cultural and psychological losses.

But enough is enough now. Let Wolayta protect the identity of Wolayta, let us surround Hadiya with the identity of Hadiya, let us protect the identity of Donga, Gurage must protect Gurage.

The current Ethiopian political thinking is where everyone has returned to his village, environment and identity. It’s time to work on his own shine.

people of the south have been made to think as a sin to be considered as a blind person when they raise an issue of identity. Not only the people but also the political leadership of the . But now the people are understanding. Saying respect me alone doesn't work now.

So all Donga's children should be proud of their identity wherever they are. If there is a problem with attitude, we will repair the mind.

The part of this identity is to decide one's right. Therefore Ethiopia regional government is still asking people to respect their constitutional rights equally with other people in special woreda/zone and ensure economic, political and social benefits.

As an Ethiopian born in Donga, our rights should be respected.
us all ask for justice.

, we will fight against an invader who refuses this and tries to destroy the identity and culture of Donga.

A copy of this
central Ethiopia region

DONGA MEDIA ዶንጋ ሚድያ
Donga Youth Movement Office.
ማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ለጋራ ተጠቃሚነት Centeral Regional State of Ethiopia
Central Ethiopia Region - Prosperity Party - ብልፅግና

Address

Main Road Street
Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DONGA MEDIA ዶንጋ ሚድያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to DONGA MEDIA ዶንጋ ሚድያ:

Share