23/06/2026
የአንሌሞ ወረዳ ም/አስተዳደርና የት/መ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደገፈ ሉብሶ ''በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ቃል የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በከቤቶቾ ክላስተር አስጀመሩ
(ፎንቆ ፣ሰኔ 16/2018) የአንሌሞ ወረዳ ም/አስተዳደርና የት/መ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደገፈ ሉብሶ ለአንድ ተፈናቃይ ቤት አድስ ግንባታ አስጀምረዋል።
በወረዳው ዛሬ በሚጀመረው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በ15 የስምሪት መስኮች ተግባራዊ እንደሚደረግም ተመላክቷል።