Darara woreda Teacher Association የደራራ ወረዳ መምህራን ማህበር

  • Home
  • Ethiopia
  • Hawassa
  • Darara woreda Teacher Association የደራራ ወረዳ መምህራን ማህበር

Darara woreda Teacher Association የደራራ ወረዳ መምህራን  ማህበር Daraara woreda Teacher Association

22/08/2026
ሰርተፊኬት ለማውጣት አዲስ አበባ መምጣት ቀረ! 📜✨​የ8ኛ፣ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃችሁ (ሰርተፊኬት) ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ አሁን መፍትሄው እጃችሁ ላይ ነው። ስራ...
27/12/2025

ሰርተፊኬት ለማውጣት አዲስ አበባ መምጣት ቀረ! 📜✨
​የ8ኛ፣ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃችሁ (ሰርተፊኬት) ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ አሁን መፍትሄው እጃችሁ ላይ ነው። ስራችሁን የሚያቀልላችሁን አዲሱን የኦንላይን አሰራር ተጠቀሙ።
​ምን ምን አገልግሎቶችን ማግኘት ይቻላል?
​የጠፋ ሰርተፊኬት ምትክ ማውጣት (Recertification)
​የስም ስህተት ማረም
​የድጋፍ ደብዳቤ ማግኘት
​እንዴት ማመልከት ይቻላል? (ደረጃ በደረጃ)
​ወደ ድህረ-ገጹ ይግቡ: https://services.eaes.et/
​ይመዝገቡ: "Register" በማድረግ ስም እና ስልክዎን ያስገቡ። በኤስኤምኤስ (SMS) የሚላክላችሁን የይለፍ ቃል ተጠቅመው "Log In" ያድርጉ።
​መረጃዎን ይሙሉ: የተማሩበትን ትምህርት ቤት፣ የፈተና ዘመን እና የብሔራዊ መታወቂያ (Fayda/FIN) ቁጥርዎን ያስገቡ።
​ሰነዶችን ይጫኑ: መታወቂያዎን እና ጉርድ ፎቶዎን ስካን አድርገው ይላኩ።
​ክፍያ ይፈጽሙ: በሲስተሙ የሚሰጣችሁን ኮድ በመጠቀም 400 ብር በቴሌብር (Telebirr) ወይም በሲቢኢ ብር (CBE Birr) ይክፈሉ።
​ውጤቱ: ሰርተፊኬቱ ተዘጋጅቶ ሲያልቅ በፖስታ ቤት በኩል ያሉበት ድረስ ይላክላችኋል።
​💡 ማሳሰቢያ: ይህ አሰራር እንግልትንና አላስፈላጊ ወጪን ያስቀራል። መረጃው ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ!
🔵 ተጨማሪ እንዲህ ያሉ ቀላል እና ጠቃሚ የቴክ ምክሮችን ለማግኘት👇
📲 Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
👉 https://t.me/danitechstudio
📲 page ይቀላቀሉ:
👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61558666250559

Address

Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Darara woreda Teacher Association የደራራ ወረዳ መምህራን ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category