Sidama National Regional State Office of the President

Sidama National Regional State Office of the President This is the official page of Sidama National Regional State Office of the President

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን ህዝብ አመሠገኑ!ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ በምስጋናቸው እንደገለፁት የዘንድሮው ምርጫ እንዳይሳካ የቅርብ ሆድ አደሮች፤ የሩቅ ስት...
02/06/2026

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን ህዝብ አመሠገኑ!

ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ በምስጋናቸው እንደገለፁት የዘንድሮው ምርጫ እንዳይሳካ የቅርብ ሆድ አደሮች፤ የሩቅ ስትራቴጂያዊ ጠላቶች በቅንጅት ተግተው የሠሩ ቢሆንም አሰተዋዩ ህዝባችን ጠላቶቻችንን አሳፍሮ ሀገሩን አሸናፊ አድርጓል ብለዋል።

የሲዳማ ክልል ነዋርዎችም በዚህ ታርካዊ ምዕራፍ በማለዳ ወጥቶ እስከ እኩለ ለሊት ድረስ ቆይቶ የሚፈልገውን ፓርቲ በሰላም መርጦ በመመለሱና በድምሩ ሀገራችን የተሳካ ምርጫ እንድታካሂድ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረጉ በክልሉ መንግሥት ስም ከልብ አመሠግናለሁ ብለዋል።

ሌሎች በዚህ ሂደት የተሳተፉና የማስተባበርና የመምራት ሚና ለተጫወታችሁ ሁሉ ምሥጋናችን ይድረሳችሁ ብለዋል።

በመቀጠልም አሁን የምርጫ ተግባር በተሳካ ሁኔታ የፈፀምን በመሆኑ በዚህ ሰበብ ከሚፈጠር መዘናጋት ተሻግረን፤የድህነት ጉቶ ነቅለን ሁላችንም ፊታችንን ወደ ጀመርነው ብልጽግናን የማፅናት ተግባሮቻችን ላይ ትኩረት እናድርግ ብለዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በም/ከንቲባ ማዕረግ ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሚሊዮን ማትዎስ በተወዳደሩበት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በደሴ ምርጫ ክልል ተገኝተው ድምጻቸውን ...
01/06/2026

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በም/ከንቲባ ማዕረግ ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሚሊዮን ማትዎስ በተወዳደሩበት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በደሴ ምርጫ ክልል ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

#ኢትዮጵያእየመረጠችነው

01/06/2026

በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃ ማርሻሎ መልዕክት:-

‎የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ   አቶ አሸናፊ ኤልያስ ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

‎የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ኤልያስ ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በሀዋሳ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል #ኢትዮጵያእየመረጠችነው
01/06/2026

የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በሀዋሳ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል

#ኢትዮጵያእየመረጠችነው

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ካሱ አሩሳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ካሱ አሩሳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሻሻ ድምፅ ሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በትውልድ ቀያቸው በሻሻ ድምፅ ሰጥተዋል።
01/06/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሻሻ ድምፅ ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በትውልድ ቀያቸው በሻሻ ድምፅ ሰጥተዋል።

01/06/2026

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ መልዕክት:-

የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃ ማርሻሎ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃ ማርሻሎ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

Address

Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama National Regional State Office of the President posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Sidama National Regional State Office of the President:

Share