ጂንኤላ ወረዳ አዜባች ሊግ/Liigii Dargaggoota Aanaa Genela/ጂንኤላ ወረዳ ወጣቶች ሊግ

  • Home
  • Ethiopia
  • Harar
  • ጂንኤላ ወረዳ አዜባች ሊግ/Liigii Dargaggoota Aanaa Genela/ጂንኤላ ወረዳ ወጣቶች ሊግ

ጂንኤላ ወረዳ አዜባች ሊግ/Liigii Dargaggoota Aanaa Genela/ጂንኤላ ወረዳ ወጣቶች ሊግ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ጂንኤላ ወረዳ አዜባች ሊግ/Liigii Dargaggoota Aanaa Genela/ጂንኤላ ወረዳ ወጣቶች ሊግ, Government Organization, harar, Harar.

05/09/2024
ⒿⒾⓃⒺⓁⒶ◆ⓌⓄⓇⒺⒹⒶበጂንኤላ ወረዳ ወጣት ሊግ ኮንፍረንስ ተካሄደ‼️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ከሶስቱ ቀበሌዎች የተውጣጡ የወጣት ሊግ አባላት አመታዊ ኮንፍረንስ አካሂደዋል።    በኮንፍረንሱ የ2...
10/07/2024

ⒿⒾⓃⒺⓁⒶ◆ⓌⓄⓇⒺⒹⒶ
በጂንኤላ ወረዳ ወጣት ሊግ ኮንፍረንስ ተካሄደ‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከሶስቱ ቀበሌዎች የተውጣጡ የወጣት ሊግ አባላት አመታዊ ኮንፍረንስ አካሂደዋል።

በኮንፍረንሱ የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በወጣት ሊግ አስተባባሪው ወጣት አብዱሰላም ኢብራሂም በዝርዝር ቀርቦ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል።

ከአባላት ጥያቄና አስተያየት ቀርቦ ከመድረክ ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት በቀጣይ በሊግ አባላት የሚተገበሩ ዝርዝር ተግባራት ላይ መግባባት ላይ በመድረስ ኮንፍረንሱ ተጠናቋል።

08/07/2024
08/07/2024

ለኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልጉ ስድስቱ “መ” ዎች:-
1) መወያየት- ችግሮችን ከግጭት ይልቅ በውይይት መፍታት
2) መትከል- ከችግኝ ባሻገር ለኢትዮጵያ የሚበጁ ተቋማትን በመትከል ሀገርን ማጽናት
3) መታደስ- እሳቤዎቻችንና አኗኗራችንን ወቅቱን በዋጀ መልኩ ማደስ
4) መሰብሰብ- ግብርን ጨምሮ ለህዝብ ጥቅም የሚውሉ ገቢዎችን መሰብሰብ
5) መነጠል- ከክፉ ሃሳብን፣ ከዘረኝነት እና ከሰፈርተኝነትን መነጠል
6) መዘጋጀት- አሁናዊ ሁኔታዎችን በሚዋጅ መልኩ ጠንካራ የመከላከያ ኃይል ማዘጋጀት ፤ ለዚህ ደግሞ እርስ በርስ ማገር በመሆን አገርን ማጠናከር፡፡

08/07/2024
08/07/2024

Address

Harar
Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጂንኤላ ወረዳ አዜባች ሊግ/Liigii Dargaggoota Aanaa Genela/ጂንኤላ ወረዳ ወጣቶች ሊግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share