09/09/2026
ኮሚሽኑ በ2019 ዓ.ም ስራዎች ዙሪያ ከስነ ምግባር መኮንኖች ጋር ተወያየ።
ዻጉሜ 4,2018
ሀረር
የሀረሪ ክልል የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ ከሚገኙ የወረዳዎች እና ተቋማት ስነ ምግባር መኮንኖች ጋር በ2019 በሚሰሩ ስራዎች ላይ በማወያየት አቅጣጫ ሰጥቷል።
በመድረኲሞ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አዳል ሙላተ ተገኝተዉ ያወያዩ ስሆን ለ2019 ዓ.ም ስራዎች በደንብ ንቁ እና ሙስናን ለመከላከል እንድሁሞ በተቋማቸዉ እና ባሉበት ወረዳ የግንዛቤ ስልጠናዎችን በማመቻቸት እንዲሰጡ እና የሙስናና ብልሹ አሰራር ጥናቶችን በማጥናት እንዲለዩ እና እንዲታገሉ መልዕክት አስተላልፏል።