Animaw yetayh አንማው ይታይህ

Animaw yetayh አንማው ይታይህ ፔጀን ላይክ እና ፎሎ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ። አመሰግናለሁ።

የወለጋ አማሮች እንባዛሬ ጉልበት ኖሮህ ከኖርሁበት ቀየ ብታሳድደኝብትገለኝ ብዘርፈይ ብታቃጥለኝይበልጥ እንድጀግን ጎበዝ ደረከኝትለፋለህ  እንጅ ገድለህ አትጨርሰኝ።
03/12/2022

የወለጋ አማሮች እንባ
ዛሬ ጉልበት ኖሮህ ከኖርሁበት ቀየ ብታሳድደኝ
ብትገለኝ ብዘርፈይ ብታቃጥለኝ
ይበልጥ እንድጀግን ጎበዝ ደረከኝ
ትለፋለህ እንጅ ገድለህ አትጨርሰኝ።

ዊልያም ሳሙኤል የድሮውን የኬንያ ጠ/ሚንስተር እና ምክትል ፕሬዝዳት በማሸነፍ 5ኛው የኬንያ ፕሬዝዳት ሁነው ተመርጠዋል።
15/08/2022

ዊልያም ሳሙኤል የድሮውን የኬንያ ጠ/ሚንስተር እና ምክትል ፕሬዝዳት በማሸነፍ 5ኛው የኬንያ ፕሬዝዳት ሁነው ተመርጠዋል።

28/07/2022
amazing japan picture
14/07/2022

amazing japan picture

29/06/2022

ውድጓደኞቸ የዓባይን ልጅ ውሀ ጠማው ሚለው የፌስቡክ ገጼ 5000 ጓደኛ ስለደረሰ Animaw yetayh አንማው ይታይህ ሚለውን ፔጄን like/follow እንድታደርጉልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡

ሀሰተኛው ነብይቀን ቀን ስለልማት እያወራህ ማታ ማታ የህዝብና  የሀገር ሀብት እያወደምህ አገራችንን በኢኮኖሚ እንድትደቅ እና ህዝቦቿን በማፈናቀል ለልመና መዳረግ በህዝብ ላይ ክህደት መፈፀም ...
19/04/2022

ሀሰተኛው ነብይ
ቀን ቀን ስለልማት እያወራህ ማታ ማታ የህዝብና የሀገር ሀብት እያወደምህ አገራችንን በኢኮኖሚ እንድትደቅ እና ህዝቦቿን በማፈናቀል ለልመና መዳረግ በህዝብ ላይ ክህደት መፈፀም ነው። የብዙ ሀገሮች ተሞክሮ ሚያሳየው በህዝብ ላይ ክህደት የፈፀሙ መሪዎች መጨረሻቸው ውድቀት እና እራሳቸው በአጎሩበት እስርቤት እራሳቸው ታጉረው ሞታቸውን እንደሚጠባበቁ የአለም ተሞክሮ ነው።
አምና አጣየን ያወደመው አካል ዘንድሮም ሞላሌ እንደዚህ እያወደማት ነው።

የሀገራችን ፓለቲከኞች አገር እንዳትረጋጋ ህዝቡም ሰላሙን እንዲያጣ የሚያደርግባቸው መንገዶች¶ የብሽቅሽቅ ፓለቲካ አራማጅ¶ የኔ ብሄር ካንተ ይበልጣል ¶ የኔ ወዳጅ ያንተ ጠላትህ ነው¶ እየኖሩ...
16/04/2022

የሀገራችን ፓለቲከኞች አገር እንዳትረጋጋ ህዝቡም ሰላሙን እንዲያጣ የሚያደርግባቸው መንገዶች
¶ የብሽቅሽቅ ፓለቲካ አራማጅ
¶ የኔ ብሄር ካንተ ይበልጣል
¶ የኔ ወዳጅ ያንተ ጠላትህ ነው
¶ እየኖሩባት አገራቸውን የሚጠሉ
¶ የብልጣብልጥ ፖለቲካ አራማጅ
¶ የህዝብ እልቂት ዴንታ የሌላቸው ቡትቶ ብቻ በመሆናቸው አገራችን ምድንበት ከፈጣሪ እንጅ ከነዚህ ፓለቲካ አራማጅ እና ከመንግስት አንጠብቅ።

Address

Gonderoch

Telephone

+251988928190

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Animaw yetayh አንማው ይታይህ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category