Gondar pp youth league supporters page

Gondar pp youth league supporters page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gondar pp youth league supporters page, Political Party, Gonder.

በአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ወንዶች ብቻ የተሳተፉበት የሻይ ቡና ውይይት እና የማኑፌስቶ ትውውቅ መርሐግብር ተካሄደ። ጠንካራ ሀገር መንግስት ለመገንባት የመሪዎች ሚና ወሳኝ በመሆኑ ህዝቡ ሀገርን...
22/05/2026

በአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ወንዶች ብቻ የተሳተፉበት የሻይ ቡና ውይይት እና የማኑፌስቶ ትውውቅ መርሐግብር ተካሄደ።

ጠንካራ ሀገር መንግስት ለመገንባት የመሪዎች ሚና ወሳኝ በመሆኑ ህዝቡ ሀገርን ወደ የተሻለ ደረጃ ለማሻገር ለሀገራዊ ምርጫ ዕጩነት ለቀረቡት አባላት ትኩረት በመስጠት ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ትኩረት መስጠት እንዳለበት ተገልጿል።

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት ለማሸጋገር በሚደረገው ጉዞ ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄድ እንደሚገባ የተገለፀ ሲሆን ምርጫው ቅቡልነት ፍትሐዊና አካታች እንዲሆን ሁሉም ኃላፊነቱን መወጣት እንደሚገባው ተመላክቷል።

በሻይ ቡና ውይይቱ የብልፅግና ፓርቲ ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኑፌስቶ እና የስንዴ ነዶ የምርጫ ምልክት ይፋ የማድረግ መርሐ ግብር የተካሄደ ሲሆን ምርጫችን ሀገርን አፅንቶ የሚያስቀጥል መሆኑን በመርሐግብሩ ተጠቁሟል።

!!
!!
!!

22/05/2026

Address

Gonder
6200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar pp youth league supporters page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gondar pp youth league supporters page:

Shortcuts

Share