Industry Parks’ Gonder Branch/ጎንደር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት/

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • Industry Parks’ Gonder Branch/ጎንደር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት/

Industry Parks’ Gonder Branch/ጎንደር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Industry Parks’ Gonder Branch/ጎንደር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት/, Government Organization, Gondar City Kebele 18 College, Gondar.

10/09/2020

ለመላው የኢትየጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ አመት የሰላም፡ የብልፅግና ይሁንልን

15/06/2020

ራዕይ
“የኢንዱስትሪ መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋትና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት በ2017 ክልሉ
በሀገሪቱ ተመራጭ የኢንዱስትሪ ማዕከል ሆኖ ማየት ''
ተልዕኮ
የኢንዱስትሪ ፓርኮችንና የክላስተር ማዕከላትን በማልማት፣ ለደንበኞች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር
ኢንዱስትሪ ኢንዲስፋፋ በማድረግ፣ የግብርናና ኢንዱስትሪ ትስስርን በማጠናከር፣ የሥራ
እድልና የኮርፖሬሽኑን ትርፋማነት በማሳደግ የክልሉ ሕዝብ ተጠቃሚ እንዲሆን መስራት፣
መርሆዎች
በዕውቀትና በዕቅድ መመራት
መልካም ስነ ምግባር
ዉጤታማነት
አሳታፊነት
ተጠያቂነት
እሴቶች
የደንበኞቻችን እርካታ
የስራ ተናሳሽነት
አገልጋይነት
ተወዳዳሪነት
ወጪ ቆጣቢነት

Address

Gondar City Kebele 18 College
Gondar
1333

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Industry Parks’ Gonder Branch/ጎንደር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Industry Parks’ Gonder Branch/ጎንደር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት/:

Share