Soro Woreda Sustainable Land Management/RLLP works

Soro Woreda Sustainable Land Management/RLLP works Sustainable Use of Natural Resources

Great!!
27/12/2024

Great!!

Bio-red ፈሳሽ ማዳበሪያ for acidic soil
25/10/2024

Bio-red ፈሳሽ ማዳበሪያ for acidic soil

24/09/2024

SLM Project

23/09/2024

ዘላቂ መሬት አያያዝ ለዘላቂ ምርታማነትአዘጋጅ ፡ አብዱልሃፊዝ ሞሃመድ #ደሬቴድ የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ .....

SLMP (ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮጀክት) Great!
31/07/2024

SLMP (ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮጀክት) Great!

የበርካቶች የተስፋ ምንጭአዘጋጅ ፡ አየለ ተካ #ደሬቴድ የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመ.....

15/07/2024
በቀን 17/10/2016ዓ/ም በሶሮ ወረዳ ግ/ጽ/ቤት የSLMP_RLLP ፕሮጀክት መረጃ ማእከል ተጎበኘ_________________________________________🖍የሶሮ ወረዳ ዋና አስተዳ...
24/06/2024

በቀን 17/10/2016ዓ/ም በሶሮ ወረዳ ግ/ጽ/ቤት የSLMP_RLLP ፕሮጀክት መረጃ ማእከል ተጎበኘ
_________________________________________

🖍የሶሮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ኤርገኖ እና ም/አስተዳዳሪ አቶ ጩፋሞ ኦልቤ በሶሮ ወረዳ ግ/ጽ/ቤት በመገኘት የSLMP_RLLP ፕሮጀክት መረጃ ማእከልን የስራ እንቅስቃሴ ጉብኝት ተደርጓል ።

📌በጉብኝቱ የግ/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሊሬ ደልከሶ፣ የውሃ/ማ/ኢ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋሁን ከበደ ፣ ግ/ጽ/ቤት ም/ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በመረጃ ማእከሉ ሞዴል መሆን የሚችሉ ተግባራት ተሰርቷል በማለት አስተያየት ተሰጥቷል።

🖌በቀጣይ ጊዜ በSLMP_RLLP ፕሮጀክት መረጃ ማእከል የታየውን ተሞክሮ ማስፋት እንደሚያስፈልግ በዋና አስተዳዳሪ እና በሌሎች ተሳታፊዎች በኩል ተገልጿል።

ግንቦት 20/2016ዓ/ም  ሶሮ ወረዳ SLM/RLL ፕሮጀክት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።በዛሬው ዕለት በSLM ፕሮጀክት ድጋፍ ከ2ተኛ ሀንቆታ ቀበሌ በገቢ ማስገኛ...
29/05/2024

ግንቦት 20/2016ዓ/ም
ሶሮ ወረዳ SLM/RLL ፕሮጀክት
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በዛሬው ዕለት በSLM ፕሮጀክት ድጋፍ ከ2ተኛ ሀንቆታ ቀበሌ በገቢ ማስገኛ ስራ (በፍየል መንደር) ለተመለመሉት ለ6 እማወራዎች ለእያንዳንዱ 5 ፍየሎች በድምሩ 30 ፍየሎች ተሰጥቷል። በቀጣይ የተሰጣቸውን ግብዓት በአግባቡ በመንከባከብና በማሞከት እንዲሁም አስፈላጊውን ድጋፍ ከዘርፉ ባለሙያዎች በማግኘት የቤተሰባቸውን የኑሮ ሁኔታ እንደሚቀይሩ ይጠበቃል።

SLMP Unit, Soro Woreda

Address

Ajacho
Gimbichu

Telephone

+251912248272

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soro Woreda Sustainable Land Management/RLLP works posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Soro Woreda Sustainable Land Management/RLLP works:

Share