ሕጎቻችን

ሕጎቻችን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሕጎቻችን, Durame.

03/12/2024

አዲሱ የዳኝነት ክፍያ ተመን👇

 # #ተከሳሾች በ12 አመት እና  በ15 ዓመት እስራት ተቀጡየሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ፅ/ቤት በተከሳሾች፡ -          1ኛ. ናቲ (ምትኩ) ታምሬ             2ኛ.አድ...
18/04/2022

# #ተከሳሾች በ12 አመት እና በ15 ዓመት እስራት ተቀጡ
የሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ፅ/ቤት በተከሳሾች፡ -
1ኛ. ናቲ (ምትኩ) ታምሬ
2ኛ.አድሴ አበበ
3ኛ.መልካሙ ገርማ
4ኛ. ኃይሉ ጋርከቦ
5ኛ. እሼቱ አድሴ ላይ በህብረት በሚፈፀም የአስገድዶ መድፈር ወንጅል ክስ መስርቶባቸዉ ጉዳያቸዉን በሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በማቅረብ ክርክር ሲያደርግ ቆይቶ ከተከሳሾቹ መካከል 1ኛ .ናቲ(ምትኩ) ታምሬ 2ኛ. አድሴ አበበ 3ኛ.ሀይሉ ጋርከቦ የተባሉት ተከሳሾቸች ከአከባቢ የተሰወሩ በመሆኑ የሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ተከሳሾቹ በሌሉበት ጉዳያቸዉ ይታይልኝ በማለት ለሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ባመለከተዉ መሰረት ተከሳሾቹ በደ/ቡ/ብ/ህ/ክ/መ ንጋትጋዜጣ ላይ በቀን 26-06-2014 ታትሞ ለንባብ በበቃዉ ጋዜጣ ላይ በማሳተም ተከሳሾቹ መከሰሳቸዉን አዉቀዉ እንዲቀርቡ አስታዉቆ ተከሳሾቹ ያልቀረቡ በመሆኑ ዐቃቤ ህግ ተከሳሾቹ በሌሉበት ጉዳዩ እንዲታይለት በማመልከት ክሳቸዉ በሌሉበት ሲታይ ቆይቶ በዛሬዉ እለት ፍርድ ቤቱ በዋለዉ ችሎት 1ኛ፣2ኛ፤እና 4ኛ ተራ ተከሳሾች በ15 ዓመት እስራት እንዲሁም 3ኛ ተራ ተከሻሽ በ12 ዓመት እስራት እንዲቀጡ ወስኗል፡፡
ወንጀልን በጋራ እንከላከል !!

የሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ፅ/ቤት በተከሳሾች፡ -          1ኛ. ናቲ (ምትኩ) ታምሬ             2ኛ.አድሴ አበበ             3ኛ.መልካሙ ገርማ         ...
16/03/2022

የሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ፅ/ቤት በተከሳሾች፡ -
1ኛ. ናቲ (ምትኩ) ታምሬ
2ኛ.አድሴ አበበ
3ኛ.መልካሙ ገርማ
4ኛ. ኃይሉ ጋርከቦ
5ኛ. እሼቱ አድሴ ላይ በህብረት በሚፈፀም የአስገድዶ መድፈር ወንጅል ክስ መስርቶባቸዉ ጉዳያቸዉን የሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በማቅረብ በክርክር ሂደት ላይ ያለ ሲሆን ከተከሳሾቹ መካከል 1ኛ .ናቲ(ምትኩ) ታምሬ 2ኛ. አድሴ አበበ 3ኛ.ሀይሉ ጋርከቦ የተባሉት ተከሳሾቸች ከአከባቢ የተሰወሩ በመሆኑ የሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ተከሳሾቹ በሌሉበት ጉዳያቸዉ ይታይልኝ በማለት ለሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ባመለከተዉ መሰረት ተከሳሾቹ በደ/ቡ/ብ/ህ/ክ/መ ንጋትጋዜጣ ላይ በቀን 26-06-2014 ታትሞ ለንባብ በበቃዉ ጋዜጣ ላይ በማሳተም ተከሳሾቹ መከሰሳቸዉን አዉቀዉ እንዲቀርቡ አስታዉቆ ተከሳሾቹ ያልቀረቡ በመሆኑ ዐቃቤ ህግ ተከሳሾቹ በሌሉበት ጉዳዩ እንዲታይለት በማመልከት ክሳቸዉ በሌሉበት መታየት ቀጥልዋል፡፡

15/11/2021
ይነበብ!
06/11/2021

ይነበብ!

27/07/2021
የሰ/መ/ቁ 59085፡-በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተጠቀሰው የይግባኝ ማቅረቢያ የይርጋ ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ፍርድ በተፈረደ በ 60 ቀን ጊዜ ውስጥ መሆን ይኖርበታል የሚባል ከሆነ...
17/07/2021

የሰ/መ/ቁ 59085፡-በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተጠቀሰው የይግባኝ ማቅረቢያ የይርጋ ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ፍርድ በተፈረደ በ 60 ቀን ጊዜ ውስጥ መሆን ይኖርበታል የሚባል ከሆነ ተከራካሪው ወገን ግልባጭ በመጠየቅና በማግኘት ረገድ ያሳየው ጉድለት ሳይኖር ፍ/ቤቶች ባለባቸው አሰራር ምክንያት የባከነ ጊዜ ሁሉ በስሌት ውሰጥ የሚገባ ሆኖ ስለሚገኝ ትርጉም ያስፈልገዋል፡፡በመሆኑም የሰነ-ስርዓት ህጉ ግብ መሰረት ተደረጎ ሲተረጎም ፍርድ እንደተፈረደበት ይግባኝ እንደሚጠይቅ ገልፆ የይግባኝ መጠየቂያ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ የመዝገብ ግልባጭ እስከሚሰጠው ድረስ ያለው ጊዜ የይግባኝ ማቅረቢያ ተብሎ ከተቀመጠው 60 ቀን ስሌት ውስጥ ሊካተት አይገባም፡፡በፍርድ ቤቱ አሰራር የባከነ ጊዜ ከይግባኝ ጠያቂው አቅም ውጭ የሆነና እንደበቂ ምክንያት ሰለሚቆጠር የይግባኝ ጊዜ እንዳለፈበት በይግባኝ ማስፈቀጃ አቤቱታ አማካኝነት ይግባኙን እንዲያቀርብ ያድርግ የሚለውን መስመር መከተል ይኖርብናል እንዳይባል ከላይ እንደተጠቀሰው አስቀድሞ ውጤቱ ለሚታወቅ ጉዳይ ትርጉም አልባ የሆነ ስርዓት እንዲፈፀም ለማድረግ ብቻ ከሚሆን በቀር ተግባራዊ ውጤት የሚያስከትል ሆኖ አይገኝም፡፡ስለሆነም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተመለከተው የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ይሰላ ከተባለ ፍርዱ ከተፈረደበት ቀን እና ይግባኝ ጠያቂው የይግባኝ አቤቱታ ሊያቀርብ እንደሚፈልግ ገልፆ የመዝገብ ግልባጭ በጠየቀበት ጊዜ መካከል የባከነ ጊዜ ፣የመዝገብ ግልባጭ ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የይግባኝ አቤቱታውን አዘጋጀቶ ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት እስካቀረበበት ድረስ የባከነውንም ጊዜ በማስላትና በመደመር 60 ቀን ማለፉና አለማለፉ እንዲለይ በማድረግ ሊሆን ይገባል ፡፡ቅጽ/12

ብልቴን አስደግማበት ግንኙነት ማድረግ ቀነሰብኝ የሚል ቂም በመያዝ ባለቤቱን የገደለዉ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ ወርቁ ፈለቀ የ44 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ደጉ...
17/07/2021

ብልቴን አስደግማበት ግንኙነት ማድረግ ቀነሰብኝ የሚል ቂም በመያዝ ባለቤቱን የገደለዉ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

ወርቁ ፈለቀ የ44 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ደጉልማ ቀበሌ ነዋሪ ነው። ህዳር 25 ቀን 2012.ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ሲሆን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ደጉልማ ቀበሌ ጨዋ ተብሎ ከሚጠራዉ ልዩ ስፍራ ላይ በባህላዊ መንገድ ብልቴን አስደግማበት ግንኙነት ማድረግ ቀነሰብኝ የሚል ቂም በመያዝ ባለቤቱን እንኳየሁ ሞሴ የተባለችዉን በዱላ እራሷን እና ትክሻዋን ደጋግሞ በመምታት ጭንቅላቷ እንዲጎዳና እንዲሁም እጆቿ እንዲሰበሩ በማድረግ ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል። በመሆኑ በፈጸመዉ ሰዉ መግደል ወንጀል ተከሷል ሲል የምስራቅ ጎጃም ዞን የወንጀል ዐቃቢ ህግ ክሱን ለምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቧል ።

በመሆኑም ተከሳሽ ከዚህ በፊት የወንጀል ሪከርድ የሌለበት መሆኑ፣ ቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑ እና ያልተማረ መሆኑ የሚሉት ሶስት የቅጣት ማቅለያ ተይዞለት እሱን ያርማል ሌላውንም ያስተምራል በሚል በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ሊቀጣ ይገባል ሲል የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስኗል ።
Source

25/04/2021

For all job seekers!
Legal Adviser

Government Employees Social Security Agency

Position: Legal Adviser

Job Time: Full-Time

Job Type: Contract

Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia

Posted date: 1 day ago

Application Deadline: May, 4/2021 (10 days left)

Government Employees Social Security Agency is looking to hire qualified applicants who fulfill the following requirements

Requirement

First Degree in Law

Experince

10 years of work experience out of which 2 years as a senior position.

Job Type

Contractual

Place of work Head Office

Required Number

1 Salary As per the civil service scale

How to apply

Qualified applicants who fulfill the above requirement should submit all their necessary credentials such as Educational Background, Work Experience, CV along with an unreturnable photocopy to the following address:

Company's Head Office,

Addis Ababa Arat Kilo in front of Kidiste Silase Church

Tel 0111240590

አንድ ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳት አድራሹ በህግ ቁጥጥር ሥር ውሎ በዋስ በመፈታቱ ላይ ቅሬታ ቢኖረው በህግ በተቀመጠው ሥነ-ሥርዓት መጠየቅ እንጂ ለምን በዋስ ተፈታ፣እንደገና ጉዳት ያደርስብኛ...
24/04/2021

አንድ ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳት አድራሹ በህግ ቁጥጥር ሥር ውሎ በዋስ
በመፈታቱ ላይ ቅሬታ ቢኖረው በህግ በተቀመጠው ሥነ-ሥርዓት መጠየቅ
እንጂ ለምን በዋስ ተፈታ፣እንደገና ጉዳት ያደርስብኛል በሚል
ትንበያ፣እንዲሁም ፍትህ ተዳክሟል በሚል በራሱ ፍትህን ለማስፈጸም
ግድያ በፈፀመበት ሁኔታ የደረሰበት ጉዳት ወንጀል ለመፈጸም ቀስቃሽ ሆኗል
በሚል ቅጣትን አቅልሎ መወሰን ተከሳሹን የማያስተምር እና ፍትህን በራሱ
መፈጸሙ ምክንያታዊ እንደሆነ እንዲሰማው የሚያደርግ ፣ሌላውን
ማኅበረሰብ ፍትህን በራሱ እንዲያስፈጽም የሚገፋፋ ወይም መጥፎ አርአያ
የሚሆን፣ዋነኛው የወንጀል ህግ ዓላማ የሆነውን የህዛብን ሠላምና ደህነት
የማስጠበቅ ዓላማ እንዳይሳካ የሚያደርግ ስለመሆኑ ቅፅ 24 መ/ቁ 171943

Address

Durame

Opening Hours

Monday 02:30 - 11:30
Tuesday 02:30 - 11:30
Wednesday 02:30 - 11:30
Thursday 02:30 - 11:30
Friday 02:30 - 11:30

Telephone

+463390912

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሕጎቻችን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ሕጎቻችን:

Share