Dire አንቂዎቹ

Dire አንቂዎቹ ነገን ዛሬ እንስራ

አትሌት ፅጌ ዱጉማ እና አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ለፍጻሜ አለፉ ****************   በፓሪስ ኦሎምፒክ በሴቶች 800 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድራቸውን ያደረጉት አትሌት ፅጌ ዱጉማ እና ...
05/08/2024

አትሌት ፅጌ ዱጉማ እና አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ለፍጻሜ አለፉ
****************

በፓሪስ ኦሎምፒክ በሴቶች 800 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድራቸውን ያደረጉት አትሌት ፅጌ ዱጉማ እና አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ለፍጻሜው አልፈዋል፡፡

ዛሬ ምሽት በተደረገው የሴቶች 800 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ ከምድቧ አንደኛ በመውጣት ስታጠናቅቅ፤ አትሌት ወርቅነሽ መሰለ በበኩሏ ሁለተኛ በውጣት አጠናቅቃለች፡፡

በውጤቱም መሰረት ኢትዮጵያውያኑ ዛሬ ከምሽቱ 4 ሰዓት ከ45 ደቂቃ ላይ በሚደረገው የፍጻሜው ውድድር ለሃገራቸው ሜዳሊያ ለማምጣት ይፋለማሉ።

Address

Dire Dire
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire አንቂዎቹ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category