18/09/2024
በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በአስተዳደራችን በመከናወን ላይ ያሉ የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎች እንደቀጠሉ ይገኛሉ፡፡
ወረዳችን በዛሬው ዕለት “አልፈላህ ት/ቤት” የመምህራን በጎ አድራጎት ማህበር ከ50 በላይ ለሚሆኑ የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ልጆች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ለያንዳንዱ ተማሪ ( ዩኒፎርም፣ ጫማ፣ ቦርሳ፣ ዳብተር እና እርሳስ) ድጋፍ አድርጓል።