Federal Transport Authority Dire Dawa Branch

Federal Transport Authority Dire Dawa Branch ይህ የፌስቡክ ገጽ የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡

29/10/2021
05/10/2021
02/10/2021
01/10/2021

ጠጥተው አይንዱ!

26/09/2021

በኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።

የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ ተቆጣጣሪ ዋና ሳጂን ፍቃዱ ሙሉጌታ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ትላንት ማምሻውን በወረዳው ለገ ሁሉቆ በተባለ አካባቢ ነው።

ከአዲስ አበባ ወደ ጊንጪ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ከአምቦ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበረ የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ አይሱዙ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ አደጋው መድረሱን ተናግረዋል።

በአደጋው የሚኒባሱ አሽከርካሪን ጨምሮ ሚኒባሱ ውስጥ የነበሩ የ8 ሰዎች ህይወት ወዲያው ማለፉንም ተናግረዋል።

በሚኒባሱ እና በአይሱዙ ተሸከርካሪ ውስጥ የነበሩት ጉዳት የደረሰባቸው ስድስት ሰዎች በጳውሎስ ሆሲፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑንም አስረድተዋል፡፡

በአደጋው ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለየቤተሰቦቻቸው መሰጠቱን የገለጹት ዋና ሳጂን ፍቃዱ የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም አስታውቀዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

የተከበራችሁ የድህረ ገፃችን ተከታታዮች ትክክለኛ ገፃችን ስያሜው Federal Transport Authority Dire Dawa Branch ሆኖ 6ሺ693 ላይክ ያለውና 8ሺ91 ተከታይ ያለው ገፅ...
19/08/2021

የተከበራችሁ የድህረ ገፃችን ተከታታዮች ትክክለኛ ገፃችን ስያሜው Federal Transport Authority Dire Dawa Branch ሆኖ 6ሺ693 ላይክ ያለውና 8ሺ91 ተከታይ ያለው ገፅ በመሆኑ በዚያ እንድትከተሉን ባክብሮት እንጠይቃለን

14/03/2021
07/02/2021

Address

Dire Dawa
12345678

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Federal Transport Authority Dire Dawa Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share