27/03/2026
የወረዳ አስተ/ ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ።
ሳምንት - 139ኛ ሳምንት
ቀን - ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ/ም
ሰአት - ከጥዋቱ 12፡00- 1፡30 ሰአት
ወረዳ 1:- ከዋና መንገድ እስከ ቴሌ።
ወረዳ 2:- ውሃ ልማትና በአከባቢው።
ወረዳ 3:- ከአውራ ጎዳና እስከ ቢፍቱ ሞል፣
ከሮቃ ክሊኒክ እስከ መስኪድ።
ወረዳ 4:- መረጃ ማግኘት አልተቻለም።
ወረዳ 5:- ከኮካ ኮላ ጀርባ ያለውን
አከባቢ።
ወረዳ 6:- በሁሉም መንደሮች ።
ወረዳ 7፦ ከሉሲ ኮሌጅ እስከ ወረዳው ጽ/
ቤት።
ወረዳ 8፦ ከሽፈራው ፋርማሲ እስከ
አስታጥቄ ሜዳ።
ወረዳ 9፦ ከአፈተ ኢሳ ት/ቤት እስከ ሼክ
ሀቢብ አደባባይ።
የጽዳት ውበትና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ